Manchester United Ethio Fans

Manchester United Ethio Fans ይህ ፔጅ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ የሚወጡ መረጃዎችን ባማረ መልኩ የሚቀርብበት ቻናል ነው።
(7)

"ኮቢ ማይኖ አይንሽን ጨፍነሽ የሚታይ አይነት ተሰጥኦ ያለው ነው።"[ አላዛር አስገዶም ]
31/08/2026

"ኮቢ ማይኖ አይንሽን ጨፍነሽ የሚታይ አይነት ተሰጥኦ ያለው ነው።"

[ አላዛር አስገዶም ]


  ማን ዩናይትድ ተጨማሪ ተጫዋች ላያስፈርም እንደሚችል እየተገለፀ ይገኛል።አመራሮቹ ትክክለኛ እድል ከተገኘ ወዲያው እንደሚጠቀሙበት ሲገለፅ ካልሆነ ግን እስከቀጣዩ ክረምት ይጠብቃሉ ተብሏል።[...
31/08/2026



ማን ዩናይትድ ተጨማሪ ተጫዋች ላያስፈርም እንደሚችል እየተገለፀ ይገኛል።

አመራሮቹ ትክክለኛ እድል ከተገኘ ወዲያው እንደሚጠቀሙበት ሲገለፅ ካልሆነ ግን እስከቀጣዩ ክረምት ይጠብቃሉ ተብሏል።

[Daily Mail, Talk Sport]


ዚርኪዜ ወደ አሮጊቷ ጁቬንቱስ የሚያደርገው ዝውውር ያበቃለት ነገር ይመስላል ።ቮልትማድን አስፈርመዋል ።
31/08/2026

ዚርኪዜ ወደ አሮጊቷ ጁቬንቱስ የሚያደርገው ዝውውር ያበቃለት ነገር ይመስላል ።

ቮልትማድን አስፈርመዋል ።


ከማን ዩናይትድ ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው ወጣቱ አማካይ ሉዊስ ፔጅ በትላንትናው የኦልትራፎርድ ጨዋታ ታድሞ ነበር።
31/08/2026

ከማን ዩናይትድ ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው ወጣቱ አማካይ ሉዊስ ፔጅ በትላንትናው የኦልትራፎርድ ጨዋታ ታድሞ ነበር።


ጆሽዋ ዚርክዚ የፊዮሬንቲናን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል !ኔዘርላንዳዊው የፊት መስመር አጥቂ ጆሽዋ ዚርክዚ ከጣሊያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።ፊዮሬንቲና...
31/08/2026

ጆሽዋ ዚርክዚ የፊዮሬንቲናን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል !

ኔዘርላንዳዊው የፊት መስመር አጥቂ ጆሽዋ ዚርክዚ ከጣሊያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።

ፊዮሬንቲና ለዚርክዚ ዝውውር ባለፈው ረዕቡ ዕለት ለዩናይትድ በቋሚነት በ30 ሚሊዮን ዩሮ ማስፈረም የሚያስችላቸውን ውል ያካተተ የ5 ሚሊዮን ዩሮ የውስት ውል ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።

ሆኖም ተጫዋቹ በግል የዝውውር ጥያቄውን ውድቅ ማድረጉ ተነግሯል ፤ ከፊዮሬንቲና ባሻገር ሌላኛው የጣሊያን ክለብ ጁቬንቱስ ለሊቱን ለተጫዋቹ ዝውውር ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተነግሯል።

ጁቬንቱሶች ለተጫዋቹ የውሰት ውል ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን ለውሰት ውሉ 2.5 ሚሊዮን ዩሮ እና ወደፊት በቋሚነት ተጫዋቹን በ30 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም የሚያስችላቸውን ጥያቄ ማቅረባቸው ተዘግቧል።

ዩናይትድ ከተጫዋቹ ዝውውር ከውሰት ውሉ ገንዘብ ጋር ተደምሮ አጠቃላይ የ 35 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

ተጫዋቹ ስለ ወደፊት ቆይታው ገና ያልወሰነበት ሲሆን ጁቬንቱሶች ከዚርክዚ ባሻገር ከኒውካስል ቮልትማዳን በተመለከተ ንግግሮች ማድረጋቸው ተነግሯል።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ እና ዲማርዚዮ ነው።


ማትያስ ኩኛ በኢንስታግራም ገፁ ፦"We miss you ❤️‍🔥🔱 »‌‌ደህና አደራችሁ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች ?
31/08/2026

ማትያስ ኩኛ በኢንስታግራም ገፁ ፦

"We miss you ❤️‍🔥🔱 »‌‌

ደህና አደራችሁ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች ?


ሉክ ሾ ፦"ከልምዴ አንፃር የመጀመርያው ጎል እንዳይቆጠርብን የተሻለ ነገር ማድረግ ነበረብኝ።ለሰራሁትም ነገር በራሴ ላይ በጣም ተናድጄ ነበር፤ ለዚህም ኃላፊነቱን እወስዳለሁ።"
30/08/2026

ሉክ ሾ ፦

"ከልምዴ አንፃር የመጀመርያው ጎል እንዳይቆጠርብን የተሻለ ነገር ማድረግ ነበረብኝ።

ለሰራሁትም ነገር በራሴ ላይ በጣም ተናድጄ ነበር፤ ለዚህም ኃላፊነቱን እወስዳለሁ።"


ካሪክ ስለዝውውር ገበያው:-"ቡድኑን ስለማጠናከር በተመለከተ ምንጊዜም ክፍት ነን። እኔም ለእድሎች በሬን አልዘጋም።"
30/08/2026

ካሪክ ስለዝውውር ገበያው:-

"ቡድኑን ስለማጠናከር በተመለከተ ምንጊዜም ክፍት ነን። እኔም ለእድሎች በሬን አልዘጋም።"


ዩሪ ቴልማንስ በዛሬው ጨዋታ 11.9 ኪሎ ሜትሮችን ያካለለ ሲሆን ሜዳ ውስጥ ከነበሩት ሁሉም ተጫዋቾች የተሻለም ነው።ከዚህ በተጨማሪ 4 የጎል እድሎችን በመፍጠር ረገድ እንዲሁ ቀዳሚው ተጫዋች ...
30/08/2026

ዩሪ ቴልማንስ በዛሬው ጨዋታ 11.9 ኪሎ ሜትሮችን ያካለለ ሲሆን ሜዳ ውስጥ ከነበሩት ሁሉም ተጫዋቾች የተሻለም ነው።

ከዚህ በተጨማሪ 4 የጎል እድሎችን በመፍጠር ረገድ እንዲሁ ቀዳሚው ተጫዋች ነው።

አሁንም ቢሆን ከኳስ ውጭ ያለውን እንቅስቃሴ ማሻሻል አለበት። ያኔ ሰዎች ስለ እሱ ብቃት ማውራት ይጀምራሉ!!


ሀሪ ማጓየር፦"በባለፈው ጨዋታ ላይ በደረሰብን ሽንፈት ሁላችንም አዝነን ነበር፤ምክኒያቱም በፕሪ ሲዝን ወቅት ለሀል ሲቲ ጨዋታ ስንዘጋጅ ነበር።ዛሬ ግን ጨዋታውን ተቆጣጥረን 3 ነጥብ ማግኘት ች...
30/08/2026

ሀሪ ማጓየር፦

"በባለፈው ጨዋታ ላይ በደረሰብን ሽንፈት ሁላችንም አዝነን ነበር፤

ምክኒያቱም በፕሪ ሲዝን ወቅት ለሀል ሲቲ ጨዋታ ስንዘጋጅ ነበር።

ዛሬ ግን ጨዋታውን ተቆጣጥረን 3 ነጥብ ማግኘት ችለናል።

ገና ሲዝኑ ጅማሮ ላይ ቢሆንም እንኳን ለቀጣዩ ጨዋታ በደንብ መዘጋጀት አለብን።"


Address

Addis Ababa

Telephone

+251935182181

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Manchester United Ethio Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category