25/11/2023
በጉጉት የሚጠበቀው የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ የሚጀምር ይሆናል! 1ኛ እና 2ተኛ ላይ የሚገኙት ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልምያውን ይጀምሩታል። ሊቨርፑል ካሸነፈም 1ኛ ደረጃውን ለግዜው ከሲቲ የሚነጥቅ ይሆናል። ከሃላንድ እና ሳላህ ፍልምያ ስንት ጎል እንጠብቅ? ማንስ ያሸንፍ ይሆን?
#ሜዳስኮር