3-4-3 Sports Ethio

3-4-3 Sports Ethio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 3-4-3 Sports Ethio, Sport & recreation, Pretoria.

ማቲያስ ዴ ላይት ከቼልሲ ይልቅ ባየር ሙኒክን ይመርጣል !እንደ ስካይ ጀርመን ዘገባ ከሆነ ባየር ሙኒክ ማቲያስ ዴ ላይትን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ዴ ላይት ከ ናግልስማን እና ከክለቡ ባለስልጣናት...
04/07/2022

ማቲያስ ዴ ላይት ከቼልሲ ይልቅ ባየር ሙኒክን ይመርጣል !

እንደ ስካይ ጀርመን ዘገባ ከሆነ ባየር ሙኒክ ማቲያስ ዴ ላይትን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ዴ ላይት ከ ናግልስማን እና ከክለቡ ባለስልጣናት ጋር ተነጋግሯል በዚህም ንግግር 22 አመቱ ተከላካይ ደስተኛ ነበር ተብሏል።

ቼልሲ እና ሌሎች ክለቦች ፍላጎት ቢኖራቸውም ዴ ላይት በአያክስ ቆይታው እንኳን እሱን ለማስፈረም ፍላጎት ለነበረው ለ ጀርመኑ ክለብ መፈረም ይፈልጋል።

ባየር ሙኒክ ከጁቬንቱስ ጋር ግንኙነቶችን ጀምሯል ድርድር ጥሩ እድገት ቢኖረውም ለተጫዋቹ ጁቬንቱስ ከፍተኛ ገንዘብ ስለሚፈልጉ ዝውውሩን አስቸጋሪ ያደርገዋል።

ቼልሲዎች ዴ ላይትን ለማስፈረም ወደ ኃላ አይሉም ምክንያቱም ባየርን ሙኒክ ለተጫዋቹ ከፍ ያለ ወጪ እንደማያወጣ ያምናሉ።

ሆላንዳዊው ተከላካይ ወደ ሙኒክ መሄድን ይመርጣል እና ሁለቱ ክለቦች ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ተስፋ አድርጓል።

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2023 ጀምሮ የአፍሪካ ሱፐር ሊግ የሚባል አዲስ ውድድር በታንዛኒያ እንደሚካሄድ አስታውቋል።
04/07/2022

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2023 ጀምሮ የአፍሪካ ሱፐር ሊግ የሚባል አዲስ ውድድር በታንዛኒያ እንደሚካሄድ አስታውቋል።

ወደ ሆላንድ ተመልሷል..በማንቸስተር ዩናይትድ እና በአርሰናል እየተፈለገ የሚገኘው አርጄንቲናዊው ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርትኔዝ ወደ አምስተርዳም መመለሱ ተነግሯል። እውቁ ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ...
04/07/2022

ወደ ሆላንድ ተመልሷል..

በማንቸስተር ዩናይትድ እና በአርሰናል እየተፈለገ የሚገኘው አርጄንቲናዊው ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርትኔዝ ወደ አምስተርዳም መመለሱ ተነግሯል። እውቁ ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንዳረጋገጠው ከሆነ ተጨዋቹ ለአያክስ ክለቡን ለቆ መሄድ እንደሚፈልግ ግልፅ አድርጓል። የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ቴን ሃግ የተጨዋቹ ፈላጊ ሲሆኑ ተጨዋቹም ከእሳቸው ጋር ዳግም አብሮ የሚሆንበት ዕድል ሰፊ ነው።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቻምፒየንስ ሊግ ለመጫወት ከፍተኛ የሆነ የደመወዝ ቅነሳ ለማድረግ ፍቃደኛ ነው፣ ወደ ቼልሲ፣ ባየር ሙኒክ እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜንን ለመቀላቀልም ይስማማል።
04/07/2022

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቻምፒየንስ ሊግ ለመጫወት ከፍተኛ የሆነ የደመወዝ ቅነሳ ለማድረግ ፍቃደኛ ነው፣ ወደ ቼልሲ፣ ባየር ሙኒክ እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜንን ለመቀላቀልም ይስማማል።

07/02/2022

Maneeeeeeeee! Senegallllllll! 🇸🇳 became African Champions for the first time by beating Egypt!

የግዜ ጉዳይ እንጂ የኦሌ ሶልሻ መባረር አሁን ላይ ዕርግጥ የሆነ ይመስላል ከወዲሁ ክለቡም ከአንዳንድ አሰልጣኞች ጋር መነጋገር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል..የማንችስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ...
26/10/2021

የግዜ ጉዳይ እንጂ የኦሌ ሶልሻ መባረር አሁን ላይ ዕርግጥ የሆነ ይመስላል ከወዲሁ ክለቡም ከአንዳንድ አሰልጣኞች ጋር መነጋገር መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል..

የማንችስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ምርጫ ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ሲሆን ዚነዲን ዚዳንን ጨምሮ ሌሎች እጩዎችም በማንችስተር ዩናይትድ ዝርዝር ውስጥ እንዳሉ ዲማርዚዮ ዘግቧል ።

🏆 ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች
13/10/2021

🏆 ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

🏆🏆 አለም ዋንጫ🏆🏆 የአውሮፓ ዋንጫ🏆 ኔሽንስ ሊግፈረንሳይ ሶስቱን የኢንተርናሽናል ዋንጫዎችን ያሸነፈች የመጀመሪያ ሀገር ሁናለች
10/10/2021

🏆🏆 አለም ዋንጫ
🏆🏆 የአውሮፓ ዋንጫ
🏆 ኔሽንስ ሊግ

ፈረንሳይ ሶስቱን የኢንተርናሽናል ዋንጫዎችን ያሸነፈች የመጀመሪያ ሀገር ሁናለች

ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጤት።
10/10/2021

ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጤት።

⚽️ 37’ ካራስኮ አስቆጠረ⚽️ 40’ ሉካኩ አስቆጠረ⚽️ 62’ ቤንዜማ አስቆጠረ⚽️ 69’ ምባፔ አስቆጠረ ❌ 87’ የ ሉካኩ ጎል ተሻረ ⚽️ 91’ ቲዬ አስቆጠረድራማ 👍
08/10/2021

⚽️ 37’ ካራስኮ አስቆጠረ
⚽️ 40’ ሉካኩ አስቆጠረ
⚽️ 62’ ቤንዜማ አስቆጠረ
⚽️ 69’ ምባፔ አስቆጠረ
❌ 87’ የ ሉካኩ ጎል ተሻረ
⚽️ 91’ ቲዬ አስቆጠረ

ድራማ 👍

ትናንትና የተደረጉ የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጤቶች! ዲሞክራቲክኮንጎ 2-0 ማዳጋስካር  ላይቤሪያ 1-2 ኬፕ ቬርዴታንዛኒያ 0-1 ቤኒንኢኳቶሪያል ጊኒ 2-0 ዛምቢያ ና...
08/10/2021

ትናንትና የተደረጉ የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ውጤቶች!

ዲሞክራቲክኮንጎ 2-0 ማዳጋስካር
ላይቤሪያ 1-2 ኬፕ ቬርዴ
ታንዛኒያ 0-1 ቤኒን
ኢኳቶሪያል ጊኒ 2-0 ዛምቢያ
ናይጄሪያ 0-1 ሴንትራል አፍሪካ
ሩዋንዳ 0-1 ኡጋንዳ
ማሊ 5-0 ኬንያ
ቱኒዝያ 3-0 ሞሪታኒያ

Address

Pretoria
0002

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 3-4-3 Sports Ethio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share