Sport and entertainment

Sport and entertainment international sport games and highlight

Sad to hear that
08/10/2025

Sad to hear that

በመጨረሻሞ ጣፋጭ ድል አገኘ፣አርሰናል ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል። ኖቲንግሃም ፎረስትን 3ለ0 አሸንፏል። የ17 አመቱ ኢታን ንዋነሪም ለአርሰናል 3ኛዋን ጎል አስቆጥሯል።በጨዋታው ላይ ያላችሁ አ...
11/23/2024

በመጨረሻሞ ጣፋጭ ድል አገኘ፣
አርሰናል ወደ አሸናፊነቱ ተመልሷል። ኖቲንግሃም ፎረስትን 3ለ0 አሸንፏል። የ17 አመቱ ኢታን ንዋነሪም ለአርሰናል 3ኛዋን ጎል አስቆጥሯል።
በጨዋታው ላይ ያላችሁ አስተያየት ምንድን ነው? እስኪ ኮመንት ላይ እንወያይ።

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚ...
11/15/2024

ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡

ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና በ1997 ማይክ ታይሰን ልደቱን ካከበረለት ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ እና ዩቲዩበር ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር ይደረጋል፡፡

ከውድድሩ አስቀድሞው አንጋፋው ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን “ታይሰን አላረጀም አሁንም ጠንካራ ቡጢውን ተጋጣሚ ላይ ማሳረፍ የሚችል አቅም አለው” ሲል ስለእራሱ ተናግሯል፡፡

የቦክስ ፍልሚያውን የአሜሪካው ኔትፍሊክስ የስርጭት ማዕከል በቀጥታ የሚያስተላልፈው ሲሆን ከ280 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይመለከቱታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ምሽት 5 ሰዓት ላይ በቴክሳስ አርሊንግተን ኤቲ ኤንድ ቲ ስታዲየም የሚደረገውን ፍልሚያ ከ70 ሺህ በላይ ሰዎች ስታዲየም ገብተው ይመለከቱታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አዘጋጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡

የዓለማችን የምንጊዜም ታላቁ ቦክሰኛ ማይክል ጄራርድ ታይሰን በፈረንጆቹ ከ1985 እስከ 2005 ባደረጋቸው 56 ፕሮፌሽናል ግጥሚያዎች በ50ዎቹ ድል ሲቀዳጅ በ6ቱ ብቻ ተሸንፏል፡፡

“አይበገሬው”፣ “ብረቱ ማይክ” እና “አውሬው” በሚሉ ቅጽል ስሞች የሚጠራው ቡጢኛ ከድሎቹ ውስጥ 44ቱን ያስመዘገበው በዝረራ አሸንፎ ነው፡፡

ከማይክ ታይሰን ጋር የሚፋለመው ወጣቱ ቦክሰኛ ጆሴፍ ፖል 10 ፕሮፌሽናል ውድድሮችን አድርጎ ዘጠኙን ሲያሸንፍ በአንዱ ብቻ ተሸንፏል፡፡ #ስፖርት #ኢትዮጵያ

10/19/2024

Follow me and get a 5⭐️ rating! Limited to the first 1,000 followers!

10/17/2024

Balloon Taro flew from Japan to showcase his talent!
07/17/2024

Balloon Taro flew from Japan to showcase his talent!

2024 best Netflix movie
07/17/2024

2024 best Netflix movie

Check out everything you’ve ever wanted to know about The Man from Toronto. Get to know the cast, watch bonus videos and so much more.

Address

United States Of America
Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sport and entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share