ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ Manchester United Ethiopian Fans

ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ Manchester United Ethiopian Fans all good

ይሄ የዓለማችን ገናናው እና የእንግሊዝ ኩራት የሆነው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ፔጅ ነው 🫀
🏅የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቪዲዮ ቻናላችንን ለመቀላቀል 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐍𝐨𝐰👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/man_utd_ethio_fanss

💔
09/16/2026

💔

ጄጄ ጋብርኤል ማንቸስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ በጣም ተቃርቧል። በተጫዋቹ ቤተሰብ እና በክለቡ መካከል ያለው ግንኙነት መበላሸቱ ዋናው ምክንያት ሲሆን፣ ዩናይትድ ግን ሁኔታውን መቀየር እንደሚች...
09/15/2026

ጄጄ ጋብርኤል ማንቸስተር ዩናይትድን ለመልቀቅ በጣም ተቃርቧል።

በተጫዋቹ ቤተሰብ እና በክለቡ መካከል ያለው ግንኙነት መበላሸቱ ዋናው ምክንያት ሲሆን፣ ዩናይትድ ግን ሁኔታውን መቀየር እንደሚችል ተስፋውን አልቆረጠም።

ጄጄ ነገ ከብራይተን ጋር በሚደረገው የካራባኦ ካፕ ጨዋታ የመጀመሪያ የዋናው ቡድን ጨዋታውን ሊያደርግ ይጠበቅ ነበር።

sistoney67 🎖️

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም  ቻናላችንን ይቀላቀሉ
09/12/2026

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ምርጫ የሆነውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

🥰
09/11/2026

🥰

🔴💥  ማንቸስተር ዩናይትድ አሸንፏል 💪 የ 2026 /27 የመጀመሪያው ዙር የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - 0 በሆነ ዉጤት ሳባን ማሸነፍ ችሏል !!💥በፍጹም የበላይነት ከጨዋ...
09/10/2026

🔴💥 ማንቸስተር ዩናይትድ አሸንፏል 💪 የ 2026 /27 የመጀመሪያው ዙር የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - 0 በሆነ ዉጤት ሳባን ማሸነፍ ችሏል !!💥

በፍጹም የበላይነት ከጨዋታ ቢልጫ ጋር ማሸነፍ ችለናል ። ሁሉም ተጨዋቾች ዛሬ ምርጥ ነበሩ 👌🔥

ይሄ ለእሁዱ ጨዋታ ትሬይኒንግ ነዉ ☠️ ተዘጋጁ ለማለት ያህል ነዉ 💀 መልካም አዲስ አመት 🌼

ቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

🔴💥💥

🚨 ሪከርድ በጄጄ ተሰብሯል! ጄጄ ጋብሬል በወጣቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ለማንቸስተር ዩናይትድ ጎል ያስቆጠረ በታሪክ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል። ጄጄ ጎሉን ሲያስቆጥር 15 ዓመት ከ339 ቀን ብቻ ነበር።...
09/10/2026

🚨 ሪከርድ በጄጄ ተሰብሯል!

ጄጄ ጋብሬል በወጣቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ለማንቸስተር ዩናይትድ ጎል ያስቆጠረ በታሪክ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል።

ጄጄ ጎሉን ሲያስቆጥር 15 ዓመት ከ339 ቀን ብቻ ነበር። የመጀመሪያ የUEFA Youth League ጨዋታውን በጎል ጀምሮ፣ የዩናይትድን ታሪክም በሪከርድ ሰብሮ ጀምሯል! 👏

ጎሉን ለማየት ቴሌግራም ላይ search ያድርጉ

🔥🥰
09/10/2026

🔥🥰

ራያን ጊግስ ስለ ጄጄ ጋብርኤል፦“በእኔ እይታ ጄጄ በትውልድ አንዴ የሚገኝ ዓይነት ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች ነው።"“በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት አለበት። በውሰት ወደ ሌላ ክለብ መሄዱ ትርጉም ...
09/09/2026

ራያን ጊግስ ስለ ጄጄ ጋብርኤል፦

“በእኔ እይታ ጄጄ በትውልድ አንዴ የሚገኝ ዓይነት ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች ነው።"

“በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት አለበት። በውሰት ወደ ሌላ ክለብ መሄዱ ትርጉም የለውም፤ እሱ አሁን ለእድገቱ በምርጥ ቦታ ላይ ነው፣ ከዋናው ቡድንም ጋር እድሎችን እያገኘ ይሄዳል።"

“ጨዋታና ልምምድ ብቻ አይደለም፤ ከቡድኑ ጋር መጓዝ፣ በዩናይትድ ያለውን ክብር ማየትና ክለቡ የሚያገኘውን ግዙፍ ትኩረት መለማመድ በዋጋ የማይተመን ልምድ ነው።”

Address

Los Angeles, CA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ Manchester United Ethiopian Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ Manchester United Ethiopian Fans:

Shortcuts

Share