Ethio runners

Ethio runners 🏃‍♂️ Athletics News & Marathon Updates
🏅 Athlete Stories, Records & Analysis

Provide updated Athletic news
Athletic Biography Writer
Athletic Sport Analysis/Writer
Athletic Sport Reporter

09/08/2026

ክብረወሰን?
እዚህ ሰፈር ገና ያልተነካ እምቅ አቅም አለ!
ይስማማሉ?
የ2026 የአለማችን የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን ጀግናችን አሰልጣኝ ገመዶ ደጀፎ መውሰድ አለበት።
ይስማማሉ?

የበሪሁ አረጋዊ የ5000 ሜ እና የ5 ኪ ሜ ፈጣን ሰዓቶቹን ያውቃሉ? ካወቁ ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን
09/08/2026

የበሪሁ አረጋዊ የ5000 ሜ እና የ5 ኪ ሜ ፈጣን ሰዓቶቹን ያውቃሉ?
ካወቁ ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን

የአሰልጣኞች ማህበር ፕረዚደንት!የአሰልጣኞች መብት በኮማንደር ቶሌራ ዘመን ካልተከበረ መቼም አይከበርም።አሰልጣኞች ሞራል ስጡት በርታ በሉት!አይፋታም!
09/08/2026

የአሰልጣኞች ማህበር ፕረዚደንት!
የአሰልጣኞች መብት በኮማንደር ቶሌራ ዘመን ካልተከበረ መቼም አይከበርም።
አሰልጣኞች ሞራል ስጡት በርታ በሉት!
አይፋታም!

እንኳን ተወለድክ!በአለም ሻንፒዮና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ  ነው ።በጎርጎርሳያኑ አቆጣጠር ለመጀመሪያ ጊዜ በ1983 በፊላንድ ሄልስንኪ በተካደ ...
09/08/2026

እንኳን ተወለድክ!
በአለም ሻንፒዮና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ ነው ።

በጎርጎርሳያኑ አቆጣጠር ለመጀመሪያ ጊዜ በ1983 በፊላንድ ሄልስንኪ በተካደ የአለም አትሌቲክስ ሻፒዮና ላይ ከበደ ባልቻ እና ደረጀ ነዲ ኢትዮጵያን በማራቶን ወክለው ደረጀ ነዲ ውድድሩን ሲያቋርጥ ከበደ ባልቻ ውድድሩን ካሸነፈው አውስትራሊያዊ አትሌት 24 ሰከንድ ዘግይቶ 2:10.27 በመሮጥ ነበረ 2ኛ ደረጃ በማግኘት ለሀገሩ የብር ሜዳሊያ ያስመዘገበው።

ከበደ በማራቶን በሌሎችም ሻፒዮናዎች ሀገሩን ወክሎ
1 ወርቅ 2 ብር 1 ነሀስ በጥቅሉ 4 ሜዳሊያዎችን ለሀገሩ አስገኝቷል።

የማራቶን ፈጣን ሰዓቱ 2:10.03 ሲሆን በዚህ ሰዓቱ የአለማችን የምንግዜም 1,802 ኛው ፈጣኑ የማራቶን አትሌት ነው።

ዛሬ ጀግናው የተወለደበት ቀን ነው
7 September 1951 ተወለደ
መልካም ልደት!

10 July 2018 ከዚህ አለም ድካም አረፈ

Photo The Wall of Great Africans




ሁለት እህትማማቾች በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ የተደረገን የ10 ኪ ሜ ውድድር አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ውድድራቸውን በበላይነት ጨርሰዋል።1ኛ ጫልቱ ዲዳ 30:042ኛ ሮቢ ዲዳ 30:12 በመሆን ...
09/07/2026

ሁለት እህትማማቾች በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ የተደረገን የ10 ኪ ሜ ውድድር አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ውድድራቸውን በበላይነት ጨርሰዋል።

1ኛ ጫልቱ ዲዳ 30:04
2ኛ ሮቢ ዲዳ 30:12 በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል። በውድድሩ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን የኔነሽ ሽመክት እና አክሱማይት 5ኛና 7ኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል።

ከአንድ ቤተሰብ 5 አትሌቶች ሶስት ወንድ ሁለት ሴት ከአንድ ቤተሰብ የተገኙ አትሌቶች ናቸው።

ቦንሳ ዲዳ
ገመቹ ዲዳ
ጫልቱ ዲዳ በማርኬቲን ዲፕሎማ
ሮቢ ዲዳ በማኔጅመንት ዲግሪ
ኦብሳ ዲዳ

እዚህ ቤት ገንዘቡም አይባክንም።

ለዚህ ሁሉ ሯጭ ቤተሰብ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነው አይዟችሁ በርቱ እያለ
እየደገፈ
እያስተማረ
ጫማ እየገዛ የደገፋቸው አሁን በህይወት የሌለው ስድስተኛ ታላቅ ወንድማቸው መሆኑን ይመሰክራሉ።

📸 Nati Photos

በማኔጅመንት ዲግሪ  እና በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላቸው ሁለት እህትማማቾች በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ የተደረገን የ10 ኪ ሜ ውድድር አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ውድድራቸውን በበላይነት ጨርሰዋል።1...
09/07/2026

በማኔጅመንት ዲግሪ እና በማርኬቲንግ ዲፕሎማ ያላቸው ሁለት እህትማማቾች በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ የተደረገን የ10 ኪ ሜ ውድድር አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ውድድራቸውን በበላይነት ጨርሰዋል።

1ኛ ጫልቱ ዲዳ 30:04
2ኛ ሮቢ ዲዳ 30:12 በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል። በውድድሩ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን የኔነሽ ሽመክት እና አክሱማይት 5ኛና 7ኛ በመሆን ውድድራቸውን ጨርሰዋል።

ከአንድ ቤተሰብ 5 አትሌቶች ሶስት ወንድ ሁለት ሴት ከአንድ ቤተሰብ የተገኙ አትሌቶች ናቸው።

ቦንሳ ዲዳ
ገመቹ ዲዳ
ጫልቱ ዲዳ በማርኬቲን ዲፕሎማ
ሮቢ ዲዳ በማኔጅመንት ዲግሪ
ኦብሳ ዲዳ

እዚህ ቤት ገንዘቡም አይባክንም።

ለዚህ ሁሉ ሯጭ ቤተሰብ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነው አይዟችሁ በርቱ እያለ
እየደገፈ
እያስተማረ
ጫማ እየገዛ የደገፋቸው አሁን በህይወት የሌለው ስድስተኛ ታላቅ ወንድማቸው መሆኑን ይመሰክራሉ።

📸 Nati Photos

በሆላንድ በተካሄደ የ10 ኪ ሜ ውድድር ጥበብ እንነው 31:19 በመሮጥ አሸንፋለች!!አትሌቷ በኢንተርናሽናል ደረጃ የመጀመሪያዋ በሆነው ውድድር ነው ያሸነፈችው በዚህም ሰዓቷ የአመቱ 63ኛ ፈጣ...
09/07/2026

በሆላንድ በተካሄደ የ10 ኪ ሜ ውድድር ጥበብ እንነው 31:19 በመሮጥ አሸንፋለች!!
አትሌቷ በኢንተርናሽናል ደረጃ የመጀመሪያዋ በሆነው ውድድር ነው ያሸነፈችው በዚህም ሰዓቷ የአመቱ 63ኛ ፈጣን አትሌት እንድትህን አስችሏታል።
አትሌቷ የቪጎር ማኔጅመንት አትሌት ስትሆን በአዲዳስ ካንፓኒ የታቀፈች አትሌት ነውች

09/07/2026

እንዳንተ የሞከረ የለም ትላለች ስሟት!

Address

111 N Patsburg Street
Denver, CO
80018

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio runners posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio runners:

Shortcuts

Share