ስፖርት አስር/Sport Ten

ስፖርት አስር/Sport Ten Just Follow US

የምንጊዜም ተቀናቃኝህ ሜዳ ላይ አሸንፈህ ዋንጫ እንደማንሳት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?
10/05/2026

የምንጊዜም ተቀናቃኝህ ሜዳ ላይ አሸንፈህ ዋንጫ እንደማንሳት ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?

ኢትዮጵያዊያን መሆን አለባቸው።
10/05/2026

ኢትዮጵያዊያን መሆን አለባቸው።

ያማል ኦሊቪያ ሮድሪጎን ጠጋ ጠጋ እያለ ነው😂 ይሄ ልጅ 👑😂
10/05/2026

ያማል ኦሊቪያ ሮድሪጎን ጠጋ ጠጋ እያለ ነው😂 ይሄ ልጅ 👑😂

ፕሪሚየር ሊግ ወደ ኤምሬትስ ሊያመራ ጥቂት ቀናት ቀሩ!አርሰናሎ ቀሪ 2 ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ዋንጫው የእነሱ ይሆናል።
10/05/2026

ፕሪሚየር ሊግ ወደ ኤምሬትስ ሊያመራ ጥቂት ቀናት ቀሩ!

አርሰናሎ ቀሪ 2 ጨዋታዎች የሚያሸንፉ ዋንጫው የእነሱ ይሆናል።

ተጠናቀቀ | ዌስትሃም 0-1 አርሰናልአርሰናል ለትንሽ ተረፉ🤯ቫር ባይኖር አቻ ይወጡ ነበር!
10/05/2026

ተጠናቀቀ | ዌስትሃም 0-1 አርሰናል
አርሰናል ለትንሽ ተረፉ🤯
ቫር ባይኖር አቻ ይወጡ ነበር!

አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን ካሸነፈ ክሬዲቱ የዴቪድ ራያ ነው 🐙ላይክ እና ሼር አድርጉ ራያ የሚመቻችሁ!
10/05/2026

አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን ካሸነፈ ክሬዲቱ የዴቪድ ራያ ነው 🐙

ላይክ እና ሼር አድርጉ ራያ የሚመቻችሁ!

ጎልልልልልበመጨረሻም ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በኋላ ዌስትሃም እጅ ሰጠ #ዌስትሃም 0-1   #አርሰናልአስስት : ኦዴጋርድ
10/05/2026

ጎልልልልል
በመጨረሻም ከእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በኋላ ዌስትሃም እጅ ሰጠ

#ዌስትሃም 0-1 #አርሰናል
አስስት : ኦዴጋርድ

10/05/2026

አርሰናል የሚያባክኗቸው እድሎች🙄

ከኤል ክላሲኮ በላይ የሚያጓጓው ትልቁ ጨዋታ ሊጀመር 10 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩ!ማን ያቀንፋል? ዌስትሃም ወይስ አርሰናል?
10/05/2026

ከኤል ክላሲኮ በላይ የሚያጓጓው ትልቁ ጨዋታ ሊጀመር 10 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩ!
ማን ያቀንፋል? ዌስትሃም ወይስ አርሰናል?

ደጋፊዎች   የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር UEFA የሰርቢያው ክለብ ላይ ቅጣት አስተላለፈ!የሰርቢያው ክለብ ክረቪና ዝቨዚዳ የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ስምዖን ቲፎ በማሳየታቸው UEFA የ95...
10/05/2026

ደጋፊዎች የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር UEFA የሰርቢያው ክለብ ላይ ቅጣት አስተላለፈ!

የሰርቢያው ክለብ ክረቪና ዝቨዚዳ የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ስምዖን ቲፎ በማሳየታቸው UEFA የ95,500 ዩሮ ቅጣት አስተላልፏል።

ከቅጣቱ የ40,000 ዩሮ ቅጣት የተላለፈባቸው ባስተላለፉት የፅሑፍ መልዕክት መሆኑ ተነግሯል።
መልዕክቱም እንዲህ ይላል 👇
" እምነታችን ለድል ያብቃችሁ።"

UEFAም ለስፖርት ዝግጅት የማይመጥንና ተገቢ ያለሆነ መልዕክት ስል አውግዟል።

በተቃራኒው የሚገርመው ግን አንዳንድ ክለቦች የሉሲፈር ቲፎ እያዘጋጁ "ስማን ሉሲፈር፣ ከጥልቁ ውጣ ነፍሳችንን ውሰድ " የሚሉ ሰይጣናዊ መልዕክት እያስተላለፉ ከቅጣት ይልቅ አድናቆት ማግኘታቸው ነው።

ወይ አለም? የት ደረሰች?🥺

ሼር ማድረግ አይረሳ ወገን!

ጉድ ነው ይሄማ🤯የሌስተር ሲቲዋ አሊሻ ሌህማን የደጋፊዎች የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የአመቱ ምርጥ ግብ አሸናፊ ሁናለች።ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ደግሞ ክለቡን የተቀላቀለችው ጃ...
08/05/2026

ጉድ ነው ይሄማ🤯

የሌስተር ሲቲዋ አሊሻ ሌህማን የደጋፊዎች የሌስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የአመቱ ምርጥ ግብ አሸናፊ ሁናለች።

ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ደግሞ ክለቡን የተቀላቀለችው ጃንዋሪ 2026(ጥር) ሲሆን 500 ደቂቃዎች(ወይም 9 የሊግ ጨዋታዎች) አድርጋ አንድ ግብ ብቻ ነው ያስቆጠረችው።

ለካ አንድ ጎልም በቂ ነው 👀

Address

Nairobi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስፖርት አስር/Sport Ten posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category