Forever Chelsea

Forever Chelsea Forever Chelsea💙💙

መሳቅ ብቻ😁😁😁
20/05/2025

መሳቅ ብቻ😁😁😁

ቅመም CUCU🔥🔥🔥በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ተከላካይ ሆነው በርካታ ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ የቻሉ ተጨዋቾች
20/05/2025

ቅመም CUCU🔥🔥🔥

በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ተከላካይ ሆነው በርካታ ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ የቻሉ ተጨዋቾች

¶ ካይሴዶ ፣ ኩኩሬላ እና ፓልመር የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የሲዝኑ ምርጥ 11 ተጫዋቾች እጩ ውስጥ ተካተዋል !  ድምፅ ለመስጠት https://bit.ly/3EYRtuR
20/05/2025

¶ ካይሴዶ ፣ ኩኩሬላ እና ፓልመር የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የሲዝኑ ምርጥ 11 ተጫዋቾች እጩ ውስጥ ተካተዋል !

ድምፅ ለመስጠት https://bit.ly/3EYRtuR

ይህን ሰዉዬ መድገም ያቅተን  😥
19/05/2025

ይህን ሰዉዬ መድገም ያቅተን 😥

 የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ የሁለተኛው ዙር ጨዋታቼልሲ ከ ሚድልስብሮጥር 14 - ዛሬምሽት 5:00ስታምፎርድ ብሪጅመልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙🆄🅻CheChelsea Football Clu...
23/01/2024



የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ የሁለተኛው ዙር ጨዋታ

ቼልሲ ከ ሚድልስብሮ

ጥር 14 - ዛሬ

ምሽት 5:00

ስታምፎርድ ብሪጅ

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙

🆄🅻
CheChelsea Football ClubeChelsea for life

I missed them😩
19/01/2024

I missed them😩

የቼልሲ አሰላለፍ10:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲOn chelsea💙💙
24/12/2023

የቼልሲ አሰላለፍ

10:00 | ወልቭስ ከ ቼልሲ

On chelsea💙💙

 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎልቭስ ከ ቼልሲታህሳስ 14 - ዛሬቀን 10:00ሞሊኑክስመልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙CChelsea Football ClubCChelsea f...
24/12/2023



የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ

ዎልቭስ ከ ቼልሲ

ታህሳስ 14 - ዛሬ

ቀን 10:00

ሞሊኑክስ

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ💙

CChelsea Football ClubCChelsea forever

😅😅
23/12/2023

😅😅

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ፡-"ኤንዞ ከነገው ጨዋታ ውጪ ነው። በተቻለ ፍጥነት እንደገና መሳተፍ ይችል እንደሆነ ለማየት እንሞክራለን።እሱ ሄርኒያ እንደሆነ እና እሱ ጥሩ ስሜት እንዳልተሰማው ቀድሞውንም ...
23/12/2023

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ፡-

"ኤንዞ ከነገው ጨዋታ ውጪ ነው። በተቻለ ፍጥነት እንደገና መሳተፍ ይችል እንደሆነ ለማየት እንሞክራለን።እሱ ሄርኒያ እንደሆነ እና እሱ ጥሩ ስሜት እንዳልተሰማው ቀድሞውንም መረጃ ነበረን። ከሐኪሙ ጋር እንነጋገራለን. ለኔ ምንም ችግር አይፈጥርም, በተቻለ ፍጥነት እንደገና ከቡድኑ ጋር ይሆናል ብዬ አስባለሁ!

Chelsea forever

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Forever Chelsea posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share