GoalLine ጋዜጣ

GoalLine ጋዜጣ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GoalLine ጋዜጣ, Sports, London.

Georgina: “አው አገባሃለው፣ እስከ ለዘላለም አብሬህ እሆናለው”. ❤️🫶🏻
11/08/2025

Georgina: “አው አገባሃለው፣ እስከ ለዘላለም አብሬህ እሆናለው”. ❤️🫶🏻

💍 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: Cristiano Ronaldo ለፍቅረኛው Georgina የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል! 😍
11/08/2025

💍 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: Cristiano Ronaldo ለፍቅረኛው Georgina የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል! 😍

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Gigio Donnarumma PSGን እንደሚለቅ 100% ተረጋግጧል። PSG Donnarummaን ከሱፐር ካፕ ስብስብ ውጭ አድርገውታል።Fabrizio Romano
11/08/2025

🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Gigio Donnarumma PSGን እንደሚለቅ 100% ተረጋግጧል። PSG Donnarummaን ከሱፐር ካፕ ስብስብ ውጭ አድርገውታል።
Fabrizio Romano

በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት መልክ የነበረውን የውድድር ጉዞን ያስመለከተን አርባምንጭ ከተማ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ስምምነትን ፈፅመዋል።Soccer Ethiopia
11/08/2025

በተጠናቀቀው ዓመት ሁለት መልክ የነበረውን የውድድር ጉዞን ያስመለከተን አርባምንጭ ከተማ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ስምምነትን ፈፅመዋል።
Soccer Ethiopia

🚨🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Kingsley Coman በቀጣዮቹ ሰዓታት ውስጥ የ Cristiano Ronaldoን Al Nassrን ይቀላቀላል👀Fabrizio Romano
11/08/2025

🚨🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Kingsley Coman በቀጣዮቹ ሰዓታት ውስጥ የ Cristiano Ronaldoን Al Nassrን ይቀላቀላል👀
Fabrizio Romano

Arsenal ከ Palace ጋር በፋይናንስ ውሎች ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ቢሆንምን Crystal Palace ተጨዋቹን ሚሸጠው የሱን ተተኪ ስያገኝ እንደሆነ አስታውቋል። አርሰናል ይህ ዝውውር የማይ...
11/08/2025

Arsenal ከ Palace ጋር በፋይናንስ ውሎች ሙሉ ለሙሉ የተስማሙ ቢሆንምን Crystal Palace ተጨዋቹን ሚሸጠው የሱን ተተኪ ስያገኝ እንደሆነ አስታውቋል። አርሰናል ይህ ዝውውር የማይሳካ ከሆን Rodrygoን ከReal Madrid በውሰት ሊያመጣ ፊቱን ወደዛ የሚያዞር ይሆናል።

🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Crystal Palace ውሉ ልጠናቀቅ 12 ወራት የቀረውን አምበላቸውን ለመሸጥ ይፈልጋሉ። የእግሊዛዊው ተከላካይና የ Crystal Palace እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል። ...
11/08/2025

🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: Crystal Palace ውሉ ልጠናቀቅ 12 ወራት የቀረውን አምበላቸውን ለመሸጥ ይፈልጋሉ። የእግሊዛዊው ተከላካይና የ Crystal Palace እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል። ተጫዋቹን ለማስፈረም Liverpoolና Newcastle ፍላጎት አላቸው። 👀
The Guardian

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GoalLine ጋዜጣ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category