18/10/2025
ሰላም እንዴት ናችው ለውቅሮ እና አከባቢ ኳስ አፍቃሪዎች ለማነኛው የዲሽ ስራ በዚህ ስልክ ደውሉልን
✅0930543519
✅0914157022
ከሰሞኑ በተደጋጋሚ ከውስጥ ስለሚጠየቁት 📺Luft sport ነፃ የእግርኳስ ቻናሎች በጥቂቱ እንመልከት.... መረጃው ከጠቀማቹ ላይክ ሼር በማረግ እለፉት!🤷♂
ቻናሎቹን የሚከፍቱት ሪሲቨሮች
👁🗨LIFESTAR 9090
👁🗨Lifestar 9090 mini
👁🗨Lifestar 9090 Diamond
👁🗨Lifestar 1000 Platinum
👁🗨Lifestar 9595
👁🗨Lifestar 1Million
👁🗨Kingstar 99 Prime
👁🗨GOLDSTAR 9000 ghost
👁🗨REALSTAR SIRIUS -
👁🗨LEG N24 PlUS
👁🗨LEG N24+ forever
👁🗨MEDIASTAR 2525/2727/4030 4K
☝️እነዚህ ሪሲቨሮች ብቻ ላላቹ የ📡Amos 4°w ተጠቃሚዎች ብቻ ከላይ ከተዘረዘሩት ሞዴሎች ውጪ ቻናሎቹ ድምፅ ብቻ ናቸው ሚሰሩት!!! መክፈት አይቻልም
እዛው 📡አሞስ ላይ Blind scan በማረግ ብቻ ያለምንም ሰርቨር
📺Lift sport 1 እና
📺Luft sport 2 ቻናሎች ማግኘት ትችላላቹ...👍
⚠️ቻናሎቹ ከ24H ቻናል እንደወረደ copy በማረግ😊 ነው የሚያሳዩት!.. ስለዚህም አድሉ ያላቹ ብቻ እስካሉ ድረስ ተጠቀሙበት እንጂ ለነዚህ ቻናሎች ብላቹ ምንም አይነት ወጪ ባታወጡ ይመከራል!!
📺Tv_Varzish
Biss key🔑03A0-1BBE-20C1-6D4E
📺Football HD
Biss_key🔑1234-0046-ABCD-0078