Woldia Stadium

Woldia Stadium ስለ ክለባችን ወልድያ እና ስለ ስቴድዮማችን በሰፊው እንወያያለን መረጃ እናደርሳለን

ጥር 28/2015 ዓ.ም ለሚካሔደው ለወልድያ እሮጣለሁ ክለቤን እደግፋለሁ ሩጫ ቲሸርቱን እየገዛችሁፎቶ:- tesfamaryam abey  አሜሪካ ቨርጅንያ
01/02/2023

ጥር 28/2015 ዓ.ም ለሚካሔደው ለወልድያ እሮጣለሁ ክለቤን እደግፋለሁ ሩጫ ቲሸርቱን እየገዛችሁ

ፎቶ:- tesfamaryam abey

አሜሪካ ቨርጅንያ

በ 10 ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወልድያ ዱራሜን አሸንፏልወልድያ 2-1 ዱራሜ
17/01/2023

በ 10 ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወልድያ ዱራሜን አሸንፏል

ወልድያ 2-1 ዱራሜ

በ ኳታር ሲካሔድ የቆየው 22ኛው የአለም ዋንጫ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛልፈረንሳይ ከ አርጀንቲናfrance 🇫🇷 Vs Argentina 🇦🇷 ጨዋታቸውን ያደርጋሉግምትወን ያስቀምጡ ማን ያሸንፋል...
18/12/2022

በ ኳታር ሲካሔድ የቆየው 22ኛው የአለም ዋንጫ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል

ፈረንሳይ ከ አርጀንቲና
france 🇫🇷 Vs Argentina 🇦🇷 ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

ግምትወን ያስቀምጡ ማን ያሸንፋል?
m.me/woldiastadiumm

የቀድሞው የወልድያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ እና የቦርድ አመራር የነበሩት አቶ ንጉሴ ታከለ ከ 2 ቀናት በፊት ከዚህ አለም ድጋም አርፈዋልእግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ ለቤተሰ...
18/12/2022

የቀድሞው የወልድያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ እና የቦርድ አመራር የነበሩት አቶ ንጉሴ ታከለ ከ 2 ቀናት በፊት ከዚህ አለም ድጋም አርፈዋል

እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ
ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥ

m.me/woldiastadiumm

15/12/2022

የኳስ ፍቅር ሲኖርህ

ወልድያ ከተማ💙 ከ የጁ ማሬ💙
Sewagegn Fikiru Atalay

ወልድያ በ 2ኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊጉ ጨዋታ ወሎ ኮምቦልቻን 2 ለ 0 መርታት ችሏልወልድያ 2-0 ኮምቦልቻm.me/woldiastadiumm
09/12/2022

ወልድያ በ 2ኛ ሳምንት የከፍተኛ ሊጉ ጨዋታ ወሎ ኮምቦልቻን 2 ለ 0 መርታት ችሏል

ወልድያ 2-0 ኮምቦልቻ

m.me/woldiastadiumm

ተቋርጦ የነበረው የ ወልድያ ከተማ መንገድ ስራ ተጀመረፎቶ:- solomon ayalewm.me/woldiastadiumm
05/12/2022

ተቋርጦ የነበረው የ ወልድያ ከተማ መንገድ ስራ ተጀመረ

ፎቶ:- solomon ayalew

m.me/woldiastadiumm

በከፍተና ሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልድያ ከነማ ዛሬ በባህርዳር ስቴድየም ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ውድድሩን በድል ጀምሯል።ወልድያ 2-1 ሰበታm.me/woldiastadiumm
04/12/2022

በከፍተና ሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልድያ ከነማ ዛሬ በባህርዳር ስቴድየም ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ውድድሩን በድል ጀምሯል።

ወልድያ 2-1 ሰበታ
m.me/woldiastadiumm

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ወጣየፊፋ፣ ካፍ እና ሴካፋ ኮሚሽነር እንዲሁም የዳኞች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው እና የቀድሞ የቅድስተ ማሪያም፣ ኮተቤ እና ...
19/11/2022

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል ወጣ

የፊፋ፣ ካፍ እና ሴካፋ ኮሚሽነር እንዲሁም የዳኞች ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ልዑልሰገድ በጋሻው እና የቀድሞ የቅድስተ ማሪያም፣ ኮተቤ እና ቡራዮ ከተማ ተጫዋች የነበረችው እና በአሁኑ ሰዓት የቄርቆስ ክፍለ ከተማ ቡድን መሪ የሆነችው ፍሬህይወት አሳዬ ምድቡን፣ ሜዳዎቹን እና ክለቦቹን የለየ እጣ አውጥተዋል።

ምድብ ሀ

ባቱ ከተማ
ABC
ጅማ አባ ቡና
ABC
ቤንች ማጂ ቡና
ሀላባ ከተማ
AB
ቡታጅራ ከተማ
ዱራሜ ከተማ
አዲስ አበባ ክፍለ ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
ወሎ ኮምቦልቻ
ወልዲያ ከተማ

ምድብ ለ

ሻሸመኔ ከተማ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል
ነቀምት ከተማ
አምቦ ከተማ
ከፋ ቡና
ቦዲቲ ከተማ
ይርጋጨፌ ቡና
ጂንካ ከተማ
ከንባታ ሺንሺቾ
አዲስ አበባ ከተማ
ጉለሌ ክፍለ ከተማ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
እንጅባራ ከተማ
ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን

ምድብ ሐ

ሮቤ ከተማ
ቡራዮ ከተማ
ABC
ጅማ አባ ጅፋር
ነገሌ አርሲ
ስልጤ ወራቤ
ሶዶ ከተማ
AB
ሀምበሪቾ
A
ኦሜድላ
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ
ዳሞት ከተማ
ደሴ ከተማ

ክፍያ በሙሉ እና በከፊል ያልፈፀሙ፣ እግድ ያለባቸው እና ምዝገባው ሳያከናውኑ ዛሬም በእጣ ማውጣቱ ላይ ያልተገኙ ስድስት ክለቦች በዛሬው የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር አልተሳተፉም።

የምድብ ሀ ጨዋታዎች ባህር ዳር፣ ለ ጅማ እንዲሁም ሐ ደግሞ ሆሳዕና ላይ የሚደረጉ ይሆናል።

በቀጣይ የጨዋታ መርሐ-ግብሮች የሚወጡ ይሆናል።

* በኮድ የተቀመጡ ክለቦች እስከ ኅዳር 14 ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርት ሲያጠናቅቁ በሚደረግ የማሟያ እጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ምድቦቻቸውን የሚያቁ ይሆናል።

via:- soccer ethiopia

m.me/woldiastadiumm

Address

Woldia
7220

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia Stadium posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share