የስፖርት ገጽ

የስፖርት ገጽ ለፈጣኝና አዳዲስ የስፖርት መረጃዎች ይከተሉን!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿  ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች!
03/09/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !🔴 አርሰናል vs ቼልሲ 🔵📅 ጳጉሜ 01/2018 ዓም⌚️ ምሽት 12:30 🏟️ ኤምሬትስ ስታዲየም 💪 ማን ያሸንፋል ? ይገም...
02/09/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !
🔴 አርሰናል vs ቼልሲ 🔵
📅 ጳጉሜ 01/2018 ዓም
⌚️ ምሽት 12:30
🏟️ ኤምሬትስ ስታዲየም
💪 ማን ያሸንፋል ? ይገምቱ!

የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/sportpagee

🚨   ሊዮኔል መሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አሳውቋል ።
31/08/2026

🚨 ሊዮኔል መሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አሳውቋል ።

🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ድል ተመልሷል ።በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በኦልድትራፎርድ ኢፕስዊችን አስተናግዶ 5ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያ ሥስት ነጥቡን አሳክቷል ።...
30/08/2026

🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ድል ተመልሷል ።
በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በኦልድትራፎርድ ኢፕስዊችን አስተናግዶ 5ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያ ሥስት ነጥቡን አሳክቷል ። በጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ሀትሪክ መስራት ችሏል።

🔵 ኢሚሊያኖ ማርቲነዝ ለቼልሲ ይፋዊ ፊርማውን ባስቀመጠበት 3 ሰዓት ልዩነት ብራይቴንን በሚገጥመው የቼልሲ ቋም 11 ውስጥ ተካቷል ።
30/08/2026

🔵 ኢሚሊያኖ ማርቲነዝ ለቼልሲ ይፋዊ ፊርማውን ባስቀመጠበት 3 ሰዓት ልዩነት ብራይቴንን በሚገጥመው የቼልሲ ቋም 11 ውስጥ ተካቷል ።

🔴 ሊቨርፑል ሁለተኛ ተከታታይ የሊግ ጨዋታ ነጥብ ጥሏል ።ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም
29/08/2026

🔴 ሊቨርፑል ሁለተኛ ተከታታይ የሊግ ጨዋታ ነጥብ ጥሏል ።
ሊቨርፑል 2-2 ኖቲንግሃም

🔵 ማንቸስተር ሲቲ በ2ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ክርስታል ፓላስን 4ለ1 በማሸነፍ የደረጃ ሠንጠረጁን በ6 ነጥቦች መምራት ጀምሯል ።
28/08/2026

🔵 ማንቸስተር ሲቲ በ2ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ክርስታል ፓላስን 4ለ1 በማሸነፍ የደረጃ ሠንጠረጁን በ6 ነጥቦች መምራት ጀምሯል ።

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿  ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች!
26/08/2026

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች!

🔵 ቼልሲ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል ።
24/08/2026

🔵 ቼልሲ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል ።

🔴 ማን ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን በሁል ሲቲ 2ለ0 ተሸንፏል ።
22/08/2026

🔴 ማን ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን በሁል ሲቲ 2ለ0 ተሸንፏል ።

Address

Tepi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የስፖርት ገጽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category