ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club

ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club, Sports Club, Sodo.
(3)

የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ወላይታ ድቻ ህዝቡ በንቂስ በመውጣት በሶዶ ሁለገብ ስታዲየም አቀባበል እያደረገ ነውእየተካሄደ በሚገኝው መርሃግብር ላይ ርዕሰ መስተደድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ የመ...
05/09/2025

የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ወላይታ ድቻ ህዝቡ በንቂስ በመውጣት በሶዶ ሁለገብ ስታዲየም አቀባበል እያደረገ ነው
እየተካሄደ በሚገኝው መርሃግብር ላይ ርዕሰ መስተደድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገ/መስቀል ጫላ፣ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የወላይታ ድቻ ክለብ የበላይ ጠባቂ ረ/ኘሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ ደጋፊዎች እና የክለቡ አመራሮች ተገኝተዋል 🙏🥰

ዋንጫው ሾኔ ከተማ ሲደርስ የነበረው አቀባበል!
05/09/2025

ዋንጫው ሾኔ ከተማ ሲደርስ የነበረው አቀባበል!

በዛሬው ዕለት የክለባችን ወላይታ ድቻ የቦርድ አመራሮችና ፅ/ቤቱ የኢትዮጵያ ዋንጫን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ተረክበዋል።በመጪው አርብ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ዋንጫው ወላይታ ሶ...
03/09/2025

በዛሬው ዕለት የክለባችን ወላይታ ድቻ የቦርድ አመራሮችና ፅ/ቤቱ የኢትዮጵያ ዋንጫን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ተረክበዋል።

በመጪው አርብ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ዋንጫው ወላይታ ሶዶ በመግባት የስፖርት ክለቡ ደጋፊዎችና የስፖርት አፍቃሪያን በተገኙበት በይፋ የዋንጫ ስነስርዓት ይደረጋል።

ደጋፊዎቻችን በተለመደው የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ እንድትቀበሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ክለባችን ዋንጫውን  ተቀብለዋል ።
03/09/2025

ክለባችን ዋንጫውን ተቀብለዋል ።

መላው የወላይታ ዲቻ ድጋፋዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ/አለን !!የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ዋንጫ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈደሬሸን እጅ ይረከባሉ ።
02/09/2025

መላው የወላይታ ዲቻ ድጋፋዎች እና ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ/አለን !!

የወላይታ ዲቻ እግር ኳስ ክለብ በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ዋንጫ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈደሬሸን እጅ ይረከባሉ ።

31/08/2025

መላው የክለባችን ደጋፊዎችና ስፖርት ወዳድ ማህበረሰብ በሙሉ!

ሰሞኑን በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ሐሰተኛ የሆኑ ማለትም ሲዳማ ቡና ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫውን መልሶ እንደቆየና ሼልፍ ላይ እንደተቀመጠ እንዲሁም የክለባችን አመራሮች፣ ቦርዱ እንዲሁም ፅ/ቤቱ ከዋንጫ ርክክብ ጋር በተያያዘ ቦርዱም ሆነ የክለቡ አመራሮች ምንም አይነት ጥያቄ እንዳላቀረቡና እንቅስቃሴ እያደረጉ አይደሉም የሚሉና ከእውነት የራቁ ሃሳቦች በተለያዩ ግለሰቦች አማካይነት በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲዘዋወሩ ነበር።

ይሁንና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲዳማ ቡና ዋንጫውን ለፌዴሬሽኑ እንዲያስረክብ፣ ካላስረከበ ደግሞ የትኛውንም ተጫዋች እንዳያዘዋውር ብሎ ባዘዘው መሰረት ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ከትናንት በስትያ አርብ ዕለት ዋንጫውን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መልሷል።

የክለባችን አመራሮች፣ ቦርዱና ፅ/ቤቱ ዋንጫው ከመመለሱ በፊትና ከተመለሰም በኋላ ከፌዴሬሽኑ ጋር ሲነጋገርና ብርቱ ክትትል ሲያደርግ ነበር።

በዚህም መሰረት ፌዴሬሽኑ በሚያወጣው መርሃ ግብር መሰረት ዋንጫው ለክለባችን የሚመለስ ይሆናል።

ከዛ ውጪ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያልተገቡ ነገሮችን የሚለቁ፣ ደጋፊው በክለቡ ላይ ጥርጣሬ እንዲኖር የሚያደርጉና በህዝቡ መካከል ቅራኔ እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ተቆጥበው ክለቡን የሚጠቅሙ ነገሮችን ብቻ እንዲያደርጉ በትህትና እንጠይቃለን።

ክለባችን ወላይታ  ድቻ ሁለት  ተስፈኛ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል ። ለሀገር ውስጥ እና ለሀጉራዊ ውድድር ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወላይታ...
30/08/2025

ክለባችን ወላይታ ድቻ ሁለት ተስፈኛ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል ።

ለሀገር ውስጥ እና ለሀጉራዊ ውድድር ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ በማድረግ ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የወደ ፊት ተስፈኛ የሆኑ ተከላካይ ኦፌሶን ኪዳኔ እና የመስመር አጥቂውን አቤኔዜር አለማየሁን ወደ ዋናው ቡድን ማሳደጋቸው ታውቋል። ሁለቱም በወላይታ ድቻ ከ17 ዓመት በታች ታዳጊ ቡድን ዘንድሮ ተጫውተው ያሳለፉ ሲሆን በROAD TO 2029 National Camping ከተመረጡ ተጫዋቾች መካከል ይገኙበታል።
በተጨማሪም በቅርቡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተቀላቅለው ከቡድኑ ጋር ልምድ እንዲያገኙ ከተመረጡ ሰባት ተጫዋቾች መካከል የሚገኙ ሲሆን ለሳምንት ከቡድኑ ጋር አብረው ሲሰሩ መቆየታቸውም ይታወቃል።

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራም ሁለቱን ተጫዋቾች በቀጥታ ወደ ዋናው ቡድን እንዳሳደጓቸው ሲታወቅ በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በነበረው የልምምድ ጨዋታ ሁለቱም ተጫዋቾች ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሲሆን ለጦና ንቦች ከተቆጠሩ ሁለት ጎሎች አንዱን ኤፌሶን ኪዳኔ ማስቆጠሩ ይታወቃል።

*የአቋም መለኪያ የመጀመርያ ጨዋታ ውጤት ኢትዮጵያ 1-0 ወላይታ ድቻ ከነዓን ማርክነህ*የአቋም መለኪያ የሁለተኛው ጨዋታ ውጤት ኢትዮጵያ 4-2 ወላይታ ድቻ መሐመድ አበራ |  ኤፍሶን ኪዳኔመሐ...
30/08/2025

*የአቋም መለኪያ የመጀመርያ ጨዋታ ውጤት

ኢትዮጵያ 1-0 ወላይታ ድቻ

ከነዓን ማርክነህ

*የአቋም መለኪያ የሁለተኛው ጨዋታ ውጤት

ኢትዮጵያ 4-2 ወላይታ ድቻ

መሐመድ አበራ | ኤፍሶን ኪዳኔ
መሐመድ አበራ | ቴዎድሮስ ኃይለማርያም
መሐመድ አበራ
አህመድ ሁሴን

ዛሬ  21/12/2017 ወደ ክለባችን የተቀላቀሉ ።
27/08/2025

ዛሬ 21/12/2017 ወደ ክለባችን የተቀላቀሉ ።

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው ወላይታ ድቻ ለውድድሩ የተጫዋቾች ምዘገባ አከናውኖ አጠናቋል።
27/08/2025

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው ወላይታ ድቻ ለውድድሩ የተጫዋቾች ምዘገባ አከናውኖ አጠናቋል።

Address

S**o

Telephone

+251988705080

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ገጽ/wolaitta dicha sport club:

Shortcuts

Share

Category