Wolaita Dicha F.C

Wolaita Dicha F.C Wel come to Wolaita Dicha Football Club

29/05/2026

ዛሬ 10:00 ሰዓት ሊደረግ የነበረው የወላይታ ድቻ እና የነገሌ አርሲ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተራዝሟል። በቀጣይ በተስተካካይ መርሐግብር ሊከውን መታቀዱም ተገልጿል።

🥅 Match Day🎯💚 Wolaita Dicha Vs Negele 📗⏰ 10:00 ⛳️  Addis Ababa Stadium
29/05/2026

🥅 Match Day🎯
💚 Wolaita Dicha Vs Negele 📗
⏰ 10:00
⛳️ Addis Ababa Stadium

ሻምፕዮን!🏆የወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን ዛሬ የዋንጫውን ተረክቧል2018 ዓ.ም የደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ የወንዶች ቮሊቦል ፕርሚየር ሊግ ሻምፕዮን ወላይታ ድቻ! 💪🏆🏆
28/05/2026

ሻምፕዮን!🏆

የወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን ዛሬ የዋንጫውን ተረክቧል

2018 ዓ.ም የደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ የወንዶች ቮሊቦል ፕርሚየር ሊግ ሻምፕዮን ወላይታ ድቻ! 💪🏆🏆

🥅 Next Match🎯💚 Wolaita Dicha Vs Negele Arsi📗⏰ Friday at 10:00 O'clock ⛳️ Addis Ababa Stadium💪 Good luck for Bees of Tona...
25/05/2026

🥅 Next Match🎯
💚 Wolaita Dicha Vs Negele Arsi📗
⏰ Friday at 10:00 O'clock
⛳️ Addis Ababa Stadium
💪 Good luck for Bees of Tona🐝

የወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድናችን ሻምፕዮን ሆኗል!🏆🏆🏆ዛሬ አዲስአበባ ፖሊስን በማስተናገድ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ያሸነፈው ወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን የ2018 ዓ.ም ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ የወን...
24/05/2026

የወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድናችን ሻምፕዮን ሆኗል!🏆🏆🏆

ዛሬ አዲስአበባ ፖሊስን በማስተናገድ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ያሸነፈው ወላይታ ድቻ ቮሊቦል ቡድን የ2018 ዓ.ም ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ የወንዶች ቮሊቦል ፕርሚየር ሊግ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው ሻምፕዮን መሆኑን አረጋግጧል።

መላው ደጋፊዎች እንዲሁም የወላይታ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን!!

ከ20 ዓመት በታች ቡድናችን አሸናፊነቱን አስቀጥሏል! 💪ወላይታ ድቻ 3 ለ 1 ድሬዳዋ ከተማ                                     🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
22/05/2026

ከ20 ዓመት በታች ቡድናችን አሸናፊነቱን አስቀጥሏል! 💪
ወላይታ ድቻ 3 ለ 1 ድሬዳዋ ከተማ
🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Ethiopian Premiere League Table
20/05/2026

Ethiopian Premiere League Table

የቮሊቦል ቡድናችን አሸንፏል! 💪ወላይታ ድቻ 3 - 0 ብሔራዊ አልኮል
20/05/2026

የቮሊቦል ቡድናችን አሸንፏል! 💪
ወላይታ ድቻ 3 - 0 ብሔራዊ አልኮል

ቅዱስ ቂርቆስ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል🙏በዛሬዉ የ33ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ላይ የወላይታ ድቻዉ ቅዱስ ቂርቆስ  በጭማሪ በደቂቃዎች ...
19/05/2026

ቅዱስ ቂርቆስ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል🙏

በዛሬዉ የ33ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ላይ የወላይታ ድቻዉ ቅዱስ ቂርቆስ በጭማሪ በደቂቃዎች ላይ የስፖርት ቤተሰቡን ያስደነገጠ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል አምርቶ ነበረ።

የጉዳት መጠኑ ከቁርጭምጭሚቱ በታች ያለው መርገጫው ውልቃት(dislocation) አጋጥሞታል። ህክምና ተደርጎለት ውልቃቱ ወደ ነበረበት ተመልሷል። ሌላ ተጨማሪ ህክምናም የተደረገለት ይገኛል። አሁን ቅዱስ በመልካም ጤንነት ላይ እንዳለ ከሆስፒታል የተደረሱን መረጃዎች ያመላክታል።

19/05/2026

ቅዱስ ቂርቆስ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ጉዳት😪

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Dicha F.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category