Mine ዲቻ

Mine ዲቻ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mine ዲቻ, Sports Club, Sport, Sodo.

Wolaita S**o, Ethiopia
21/12/2025

Wolaita S**o, Ethiopia

13/12/2025
ዮ ዮ ጊፋታ! Yoo Yoo Gifaata !የዘንድሮ የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር  /2018 ዓ.ም ይውላል!!
16/09/2025

ዮ ዮ ጊፋታ!
Yoo Yoo Gifaata !

የዘንድሮ የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በኢትዮጵያ አቆጣጠር /2018 ዓ.ም ይውላል!!

የወላይታ ህዝብ ደልቦ ቅዱስ ገብርኤልን በአመት ሁለቴ ያለ ልዩነት ደጁን ይረግጣሉ ይሳለማሉም!     ህዝቡ ወንጌል በተክለሃይማኖት በኩል በ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ተስብኮላቸው ስለ...
07/06/2025

የወላይታ ህዝብ ደልቦ ቅዱስ ገብርኤልን በአመት ሁለቴ ያለ ልዩነት ደጁን ይረግጣሉ ይሳለማሉም!

ህዝቡ ወንጌል በተክለሃይማኖት በኩል በ12ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ተስብኮላቸው ስለነበረ ውለታውን መቼም አይዘነጉም።

ንጉስ(ካዎ) ሞቶሎሚ ከጣዖት አምልኮ ወጥቶ በኢየሱስ አምላክነት ጌትነት ፈራጅነት የመነባት ትልቋ ሃይማኖት ተዋሕዶ መሆኗን ጤነኛ የወንጌል አማኞች ምስክሬ ናቸው።

ቦታውን መርገጥ ብቻ እንዳይመስላችሁ የድሮ ጴንጤ ይሳለማል ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር እኩል ምክንያቱም ቀድሞ ኦርቶዶክስ ነበረ በእናንተ በአባቱ እንዲያውም ይሳላሉ ቢረዳኝ አልቀርም ይላሉ የሚያምነውን የማያምነውም በምልጃው!

የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት ከጉዟችን ጀምሮ እስከ ትልቁ አላማችን የድል ዜና ይረዳን ዘንድ በመታሰቢያው መቅደስ በር ተገኘን!

አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ " ንጉሥ ናቡከደነፆር በከተማው አዋጅ አስነገረ ላቆምኩት ጣዖት የማይሰግድ ካለ እሳት ውስጥ ይጣላል አለ። ህፃናቱ ግን እንዲህ አሉ "ላቆምከው ጣዖት አንሰግድም ያመነው አምላክ ባያድነንም እንኳን በፍጹም ላቆምከው ጣዖት አንሰግድም" አሉ።

እግዚአብሔር መች አሳፈራቸው መላኩን ልኮ ከእሳቱ አዳናቸው ለናቡከደነፆርም ህይወቱ ተቀየረ ዳነ በእግዚአብሔር አመነ ተጠመቀ። አያችሁልኝ ስናምን እስከ ጥግ ነው "ባይሳካልንም በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመውን ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው አናፍርም እንወደዋለን" ብለው ወጥተዋል እግዚአብሔር ይቅደማችሁ።

ድል ለወላይታ ህዝብ አምባሳደር ዛማሌክን ለረታው ዲቻ ይሁን በጸሎት የወጣን ህዝብ እግዚአብሔር ይርዳው።

የወላይታ ዲቻ ደጋፊዎች በሄዱበት ቦታ ሁሉ ቆንጆ አቀባበል እንደሚደረግላቸው በፍጹም አልጠራጠርም።

በኳሱ አለም ሶስት ነገሮች እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን
ዲቻ ግን ለማሸነፍ እና ለማሸነፍ ብቻ ነው ወደ አዲስአበባ ያቀናው እናም ዋንጫ ሰጥታችሁ ወደ ሶዶ እልልል እያልን እንግባ ድል ለዲቻ ለወላይታ ዲዲዲቻቻቻቻቻ ✊💪

አንዱሻ ደገፉ Andualem Degefu🙏

አንዱሻ ደገፉ Andualem Degefu 🙏

The Tona Bees 🐝 are buzzing with joy🥇💚Via..TIKVAH
08/05/2025

The Tona Bees 🐝 are buzzing with joy🥇💚

Via..TIKVAH

Great Wolaita People🇧🇪🇧🇪🇧🇪
07/05/2025

Great Wolaita People🇧🇪🇧🇪🇧🇪

Day 3  #አንድ አዲስ ነፍስ ለኢየሱስ የወንጌል ስርጭት ክሩሴድ በወላይታ ገሱባ!!
01/05/2025

Day 3 #አንድ አዲስ ነፍስ ለኢየሱስ የወንጌል ስርጭት ክሩሴድ በወላይታ ገሱባ!!

Wolaita S**o City🔥I Love WolaitaWWolaita S**o, Ethiopia
18/04/2025

Wolaita S**o City🔥I Love Wolaita

WWolaita S**o, Ethiopia

Good Morning My Great Wolaita People🤲🤲Wolayttaa Dunguza🇧🇪🇧🇪
12/04/2025

Good Morning My Great Wolaita People🤲🤲Wolayttaa Dunguza🇧🇪🇧🇪

Wolaita S**o City🔥I Love Wolaita❤
10/04/2025

Wolaita S**o City🔥I Love Wolaita❤

Good Morning My Great Wolaita People🙌🤝የካዎ ጦና ምድር ዎላይታ ሶዶ🔥🔥🔥
06/04/2025

Good Morning My Great Wolaita People🙌🤝የካዎ ጦና ምድር ዎላይታ ሶዶ🔥🔥🔥

Address

Sport
S**o

Telephone

+251916715390

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mine ዲቻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mine ዲቻ:

Share

Category