Burunje BUNGE - bbb

Burunje BUNGE - bbb Entertainment

https://youtu.be/iTf7RwzCoyA?si=xno6njOgTh6YciRM  Bububu Tube.....ኣድቤ የሌሞ ሃዲያ ገራድ(ንጉስ) ልዕልት  ( የጩቃሎ አዳጎ ሌንጅሶ ኣድቦ ) ትሰኛለች...
23/09/2025

https://youtu.be/iTf7RwzCoyA?si=xno6njOgTh6YciRM
Bububu Tube.....
ኣድቤ የሌሞ ሃዲያ ገራድ(ንጉስ) ልዕልት ( የጩቃሎ አዳጎ ሌንጅሶ ኣድቦ ) ትሰኛለች:: ሃዲያ ከዎላይታ ጋር ጎረቤት ብቻ ሳይሆን አማችማማች ብቻ ሣይሆን በዘርም የተዋሄደ ነው:: አሁንም በክፉ በደጉ የሚጠያየቁ ከሰባት በላይ የሚሆኑ የዎላዮታ ዶጋላ ጎሣዎች ሃዲያ ውስጥም አሉ:: በተለይም ባዳዋቾ ሃዲያዎች ከዎላይታ ዳሞታ ጋሌ እና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳዎች ጋር ያላቸው ቁርኝት ሞን ያክል የተጋመደ እንደሆን የጋሌ ተወላጅ ነኝና በጥልቀት አውቃለሁ::
ሃዲያ - ዎላይታ !!!
ዎላይታ - ሃዲያ !!!
ዳልቦ - ሌሞ
ሌሞ - ዳልቦ
ዋቻሞ - ሶዶ !!!
ሶዶ - ዋቻሞ !!!
የካዎ ጦና የዘውድ ባለቤት ንግስት ናት:: የመጀመሪያ ታላቅ ባለቤት::
በዎላይታ ያገባች ሴት በባለቤቷ ስለምትጠራ " ካዎ ጎቤ ጋጋ ጦና አድቤ"
መጠሪያዋ ነው::ይህን ሥራ ስንሠራ ለማስተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ውስጠ ወይራ ነው::በዝርዝር እናቀርባለን:: እስከዚያ ዜማውን ያጣጥሙልን:: Bububu Tube ን ሰብስክራይብ ያድርጉልን ላይክ ሼሩንም እነሆ እባችሁ:: እናመሰግናለን::

" ኣድቦ ጋዲ "ኣድቤ የካዎ ጦና ንግሥት(የዘውድ ባለቤት) ስትሆን የሃዲያ የሌሞ ገራድ (ንጉስ ልዕልት) ነች::
23/09/2025

" ኣድቦ ጋዲ "
ኣድቤ የካዎ ጦና ንግሥት(የዘውድ ባለቤት) ስትሆን የሃዲያ የሌሞ ገራድ (ንጉስ ልዕልት) ነች::

Laliyawu - ላልያው (ዎልቆልቆል)  ዓርብ ማታ🔥እጅግ በጣም መሳጭ የሆነና Typical የዎላይታን ባህል የጠበቀ ፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን በቻሌንጁ ያስደመመ ድንቅ ነጠላ ዜማ ዓርብ ...
08/09/2025

Laliyawu - ላልያው (ዎልቆልቆል) ዓርብ ማታ🔥

እጅግ በጣም መሳጭ የሆነና Typical የዎላይታን ባህል የጠበቀ ፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን በቻሌንጁ ያስደመመ ድንቅ ነጠላ ዜማ ዓርብ ማታ ይለቀቃል ።

ሙዚቃ ቅንብር ፣ ሚክሲንግና ማስተሪንግ የሰራውና ሙሉ ወጪውን ችሎ ፕሮዲውስ ያደረገው ዘገዬ ደምሴ (ያዲ ሪከርድስ) ነው ።

አርቲስቱ ዛሜ ፔጎ ሲሆን የዎላይታን ባህላዊ ሙዚቃም ሆነ ድምፅ ፈጣሪ በተዓምር ያከናነበው ነውና ስራውን ብታዳምጡት ታተርፉበታላችሁ
ቀድሞ እንዲደርሶ ያዲ ሪከርድን ሰብስክራያብ ያድርጉ:: 🙏🙏🙏 https://youtube.com/?si=_56IitgDBrX9d1Oi

27/08/2025

Please, subscribe
Bububu Tube @ You tube
ዎስቴ.....

27/08/2025
13/08/2025
10/04/2025
10/04/2025

ዝምታም ይናገራል ‼️😎
****
ዝምታ ድምፅ አለው አገር ያምሳል
ጩኸት ሁካታን አቅም ይነሳል
ድምፀ አልባ መስሎ ጩኸት ያከሸፈ
ዝምታ አሸነፈ ሺ ከለፈለፈ

ከእሪ ባይ ገለባ: ፀጥ ያለ ግዙፍ
ከጩኸት ይሰማል...ያሸብራል በእጥፍ
ከነ ባፍ አደር በልቡ ያወራ
ይነግሳል ገዝፎ እንደ ተራራ


🖊️ ካሙዙ ካሣ ነኝ ከሻኩራ
Kamuzu kassa Shakura Productions

10/04/2025

716 likes, 15 comments. “ 🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪 ゚ Kamuzu kassa the legend from wolaita to Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹”

Address

Wolayta-Ethiopia
S**o

Telephone

+251961300217

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Burunje BUNGE - bbb posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Burunje BUNGE - bbb:

Share