Wolayitta dicha woze

Wolayitta dicha woze Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolayitta dicha woze, Sport & recreation, Tilahun Teferi, Sodo.

የወላይታ ልጆች ለወላይታ ህዝብ አንድነት፣ ሰላም ፣ ልማት፣ ብልፅግና እና አብሮነት ስባል ያላቸውን ልዩነት እርግፍ አድርገው ትተው እንደዚህ በሙሉ ልብ መተቃቀፍ ለነገ ልጆቻችን መልካም ዕድል...
03/05/2025

የወላይታ ልጆች ለወላይታ ህዝብ አንድነት፣ ሰላም ፣ ልማት፣ ብልፅግና እና አብሮነት ስባል ያላቸውን ልዩነት እርግፍ አድርገው ትተው እንደዚህ በሙሉ ልብ መተቃቀፍ ለነገ ልጆቻችን መልካም ዕድል ይዞ የሚመጣ ታሪካዊ ቀን ነው። ነገር ግን በዚህ መተቃቀፍ ብቻ የሚያበቃ ልሆን አይገባም። ለወላይታ ብዙ የልማት ጥያቄዎች አሉት። እዚህን ጥያቄዎች እንዲመለሱ ከፍተኛ ሀላፊነት እና ድርሻ የምትወስዱት እናንተ ናችሁ።
# #የወላይታ ብልፅግና እንዲረጋገጥ በርትታችሁ ስሩ በአንድነት ሆናችሁ

03/05/2025

ሰላም ለወላይታ ከወላይታ በወላይታ

07/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Iyoel Abirem, Mimi Lema, Zakaria Lande, Melese Kassa, Yishak Dana, Teddy Tesfaye, Hayle Halawu Faltamo, Tame Tame, Gatiso Bonja, Biraga Galcha, Gech Tomoka, Belay Belgo, Barman Jaya, Tesfaye Daniel, Hailu Desta, Admasu Admasu, Asimamu Bafe, Rosena Amanda, Adane Love Adane Dawit, Iyob Abyaneh, Meseretu Alemayehu, Aman Wache Universty, Bine Dana, Ake Best Ako, Abriham Bushura, Temesgen Almayehu, Ashu Koso, Tesfaye Kuusa, Mekonin Mulatu, Alemu Boshe, Abe Tomas Abe Tomas, Tefer Demse, Teshom Shure, Ttm Bden, Tadiwos Zeleke, Milkiyas Mitiku, እዩ ጴጥሮስ, Muluken Mule Muluken, Aman Emman, Habite Gamia, Asaminu Lukas, Biruk Desta, Lij Efi Man, Merkine Yohanis, Dawir Endalew Bochiba, Dere Man, Eskindir Delu, Amanuel Lagana, Argaw Abrham, Zakisha Dot Zedo

12/01/2023

AMMALANICHA KAWUWA AMADO DAAMOTENNA GIKKO
TOORARRA MOGGETTIDDA KAWUWAA OONA GIYO WOLAYITTANI?

ANNE DOORRITTE?
11/01/2023

ANNE DOORRITTE?

10/01/2023

ሰበር ዜና

ኢህገመንግስታዊ ክላስተር የሚባል አደረጃጀት በአስቸኳይ ቆሞ ዎላይታ ብቻዬን ክልል ልሁን የሚል አማራጭ እንዲቀርብ በአፅንኦት ተጠየቀ።

የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ዎህዴግ) ማምሻውን ባወጣው ጠንከር ያለ መግለጫ ኢህገመንግስታዊ ክላስተር የሚባል አደረጃጀት በመፍጠር የዎላይታ ህዝብ ባለቤት ያላደረገ አካሄድ በአስቸኳይ ቆሞ ብቻዬን ክልል ልሁን የሚል አማራጭ እንድቀርብ ፓርቲያችን አበክሮ ይጠይቃል ስል ለዎላይታ ታይምስ ሚዲያ በላከው መረጃ አመላክቷል።

የግንባሩ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።

የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የዎላይታ ሕዝብ ሀለንተናዊ ለውጥ ማለትም ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ፓለቲካዊ መብቱን እንደጎናጸፍ ለበርካታ አመታት ሕዝቡን በማስተባበር ሰላማዊ ትግል እያደረገ መቆየቱንና እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።

የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ዎህዴግ) በተለይ ባለፉት አራት አመታት ወድህ በሕዝባችን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን እጅግ የከፋ መዋቅራዊ ጫና አሽቀንጥሮ ለመጣልና ሕዝቡ ሕገመንግሥታዊ ራሱን በራሱ የማስተዳር መብቱን እንድጎናጸፍ ጠንካራ ሰላማዊ ትግል ማድረጉና እያደረገም መሁኑ እሙን ነው።

ይሁን እንጅ ሕዝቡ ያነሳውን የመብት ጥያቄ ኢ-ሕገመንግሥታዊ በሆነ አካሄድ የራሱን መብት እንዳይጎናጸፍ ተከልክሎ ሕዝቡ በብሔሩ ምክር ቤት ከቀበሌ ጀምሮ ራሴን በራሴ አስተዳድራለሁ ብለው ወስኖ ለክልል ም/ቤትም: ለፌድረሽን አቤቱታ አቅርቦ ምላሽ እየተጠባበቀ በነበረበት ወቅት የዞን ም/ቤት የምርጫ ዘመኑን ባጠናቀቁትና ጊዜ ባለፈቸባቸው አባላት የሕዝቡን ሕገመንግሥታዊ ውሳኔ በሀይል ሽሮ በክላስተር እንደራጃለን በማለት ሕገወጥ ውሳኔ ማስተላለፉ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይህንን ተከትለው ፓርቲያችን ዎህዴግ ይህንን ኢ-ህገመንግስታዊ ተግባር በአጽንኦት ከመቃወሙ ባሻገር በየደረጃው በጽሑፉ ማሰማቱ ይታወቃል።

ሆኖም ግን ይህ ኢ-ህገመንግሥታዊ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሎ የዎላይታ ሕዝብ ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለበት ሕገመንግስታዊ የዎላይታ ብሔራዊ ክልል እመሰረታለሁ የሚል አማራጭ ተፍቆ ሌላው ደፍጣጭ ሕዝበውሳኔ ለማድረግ ደፋ ቀና መባሉ ቀጥሎበታል። ስለሆነም የዎላይታ ሕዝብ ደሞክራሲያዊ ግንባር ዎህዴግ በተደጋጋሚ ተቃውሞን አሰምቷል። እያሰማም ይገኛል።ከዚህም ባሻገር የሕዝበ ውሳነውን ሕደቱንም ይሆን እንድሁም የሕዝበ ውሳኔን በተመለከተ ያሉትን ተግባራትን በአጽንኦት የሚቃወምና ዕውቅና የማይሰጥ መሆኑን በአጽንኦት እየገለጠ ባለ ሶስት ነጥብ አቋም መግለጫ አውጥቷል።

1.የህዝቡን ህገመንግስታዊ መብት ደፍጥጦ በኢህገመንግስታዊ አካሄድ የሚደረግ ህዝበውሳኔ ፓርቲያችን አጥብቆ ያወግዛል።

2. በጥር 29, 2015 ዓ.ም መጨረሻ ልደረግ ቀን የተቆረጠለት የአንድ ፓርቲ ውሳኔ ተሽሮ በኢፌዴሪ ህገመንግስት አንቀጽ 47/3 መሠረት የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች በፈለጉ ጊዜ የራሳቸውን ክልል ይመሰርታሉ የሚለውን ህገመንግስታዊ ድንጋጌ በመቃረን ኢህገመንግስታዊ ክላስተር የሚባል አደረጃጀት በመፍጠር የዎላይታ ህዝብ ባለቤት ያላደረገ አካሄድ በአስቸኳይ ቆሞ ብቻዬን ክልል ልሁን የሚል አማራጭ እንድቀርብ ፓርቲያችን አበክሮ ይጠይቃል።

3. የህዝቡን የመልማትና ፍትሐዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያላረጋገጠ የአንድ ፓርቲ ጠቅላይ ገዥነት አካሄድ ቆሞ ሁሉን ባለድርሻ አካላትን ያካተተ ሥራ አጥነት የሚቀንስ የኢኮኖሚ ትግበራ በዎላይታ እንዲከናወን ዎህደግ ያሳስባል።

የዎላይታ ሕዝቦ ዴሞክራስያዊ ግምባር(ዎህዴግ) ሥራ አሰፈጻሚ

ጥር 2/2015 ዓም
ዎላይታ ሶዶ
ኢትዮጵያ

የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/

10/01/2023
Ane Nu Dagi ssi Appunni lakiya commentiya koshshi nussi kawo Xona sohuwani, Firiyawu Alittaye sohuwani wottiddo oonakka ...
08/01/2023

Ane Nu Dagi ssi Appunni lakiya commentiya koshshi nussi kawo Xona sohuwani, Firiyawu Alittaye sohuwani wottiddo oonakka siyyenna wolayittassi eqqidda, Ethiopia kikke mocconnayi sinttani affalla hixxiddi,wossiddi, awuddashiddi kaalachcha maayizziddo Xona naa'assi💪💪💪 anne ayibakko giite

DICHA NAATA
08/01/2023

DICHA NAATA

Address

Tilahun Teferi
S**o

Telephone

+251934266671

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolayitta dicha woze posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share