Sky Wolaita

Sky Wolaita Feeding news under the sky of Wolaita!

እንኳን ደስ አለን!በ23ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ክለባችን በድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ታጅቦ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።ኪዳኔ አሰፋ፣ መልካሙ ቦ...
08/03/2026

እንኳን ደስ አለን!

በ23ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ክለባችን በድንቅ እንቅስቃሴ ጋር ታጅቦ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ኪዳኔ አሰፋ፣ መልካሙ ቦጋለና ያሬድ ዳርዛ ሶስቱን የማሸነፊያ ግቦችን አስገኝተዋል።

የጦና ንቦቹ በሁለተኛው ዙር ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አጠናክረው አስቀጥለዋል።

የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ገቢ ማሰባሰቢያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር CBE:- 1000742017013 ነው።ከተባበርን አንዳች የሚያቅተን ነገር የለም 🙏
26/01/2026

የወላይታ ሶዶ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ገቢ ማሰባሰቢያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር CBE:- 1000742017013 ነው።

ከተባበርን አንዳች የሚያቅተን ነገር የለም 🙏

Address

Soddo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sky Wolaita posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sky Wolaita:

Share