Brada new's

Brada new's to increase sport members by increasing sport idea's.

ስራህ እንዲህ ሲያምር የሰው መውደዱን ያድልሃል።ያላደለው እንደ ቴኑ ጥላህ ሳይታይ ትጠፋለህ።New Ferguson is coming to man united
06/11/2024

ስራህ እንዲህ ሲያምር የሰው መውደዱን ያድልሃል።ያላደለው እንደ ቴኑ ጥላህ ሳይታይ ትጠፋለህ።
New Ferguson is coming to man united

HERE WE GO! 🔴🇵🇹Sporting Lisbon to man united
29/10/2024

HERE WE GO! 🔴🇵🇹
Sporting Lisbon to man united

የባሎንዶር መጨረሻ ናፈቀኝ።vini ከደዊቃዎች በፊት በግል ጀቱ ፓሪስ ደርሷል
28/10/2024

የባሎንዶር መጨረሻ ናፈቀኝ።vini ከደዊቃዎች በፊት በግል ጀቱ ፓሪስ ደርሷል

If he will not win the Ballond'Or,a big mistake in football 🇧🇷 Vinicius Jr በ2023/24 ያለው ቁጥራዊ መረጃ🏟 59 games⚽️ 32 goals🎯 1...
28/10/2024

If he will not win the Ballond'Or,a big mistake in football
🇧🇷 Vinicius Jr በ2023/24 ያለው ቁጥራዊ መረጃ
🏟 59 games
⚽️ 32 goals
🎯 15 assists
🤝 47 goal contributions
🏆 La Liga winner
🏆 Spanish SuperCup winner
🏆 Champions League winner
👟 Champions League most dribbles completed
🌟 Champions League Player of the Season
🌟 Champions League team of the season
🌟 3 goals in SuperCup Final vs Barcelona
🌟 2 assists in CL Quarter Final vs Manchester City
🌟 2 goals in CL Semi Final vs Bayern Munich
🌟 1 Goal in CL Final vs Borussia Dortmund

28/10/2024
የንጉሱ አልጋ ወራሽ ትችላለህ አይገልፅህም
22/10/2024

የንጉሱ አልጋ ወራሽ ትችላለህ አይገልፅህም

What a player hat-trickReally genious
22/10/2024

What a player hat-trick
Really genious

ግሪክ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ እንግሊዝን 2ለ1 አሸንፋለች። #የተጠናቀቁ ውጤቶች ✅ እስራኤል 1-4 ፈረንሳይ     #ጋንደልማን         #ካማቪንጋ                         ...
11/10/2024

ግሪክ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ እንግሊዝን 2ለ1 አሸንፋለች።
#የተጠናቀቁ ውጤቶች
✅ እስራኤል 1-4 ፈረንሳይ

#ጋንደልማን #ካማቪንጋ
#ንኩንኩ
#ሄርናንዴዝ
#ባርኮላ

✅ ጣልያን 2-2 ቤልጅየም

#ካምቢያሶ
#ሬቴጊ #ትሮሳርድ

✅ እንግሊዝ 1-2 ግሪክ

#ቤሊንግሀም #ፓቭሊዲስ
#ፓቭሊዲስ

✅ ኖርዌይ 3-0 ስሎቬኒያ

#ሀላንድ
#ሶርሎዝ
#ሀላንድ

06/10/2024

What come back?

FT. Brighton 3-2 Tettenham

⚽️ 23' Brighton 0-1 Tottenham
⚽️ 37' Brighton 0-2 Tottenham
⚽️ 48' Brighton 1-2 Tottenham
⚽️ 58' Brighton 2-2 Tottenham
⚽️ 66 Brighton 3 -2 Tottenham

🔴 Manchester United have only 8 points in 7 Premier League games, 𝟏𝟒𝐭𝐡 in the table 🫤5 goals scored, 8 goals conceded in...
06/10/2024

🔴 Manchester United have only 8 points in 7 Premier League games, 𝟏𝟒𝐭𝐡 in the table 🫤

5 goals scored, 8 goals conceded in Premier League.

Are you Ten Hag in or out? 👀

06/10/2024

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
10:00 | ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
12:30 | ብራይተን ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሃይዳናይም ከ RB ሌፕዚግ
12:30 | ፍራንክፍርት ከ ባየር ሙኒክ
02:30 | ስቱትጋርት ከ ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ሊዮን ከ ናንትስ
12:00 | ብሬስት ከ ሌ ሃቭሬ
12:00 | ሬምስ ከ ሞንፔሌ
12:00 | ስታርስበርግ ከ ሌንስ
03:45 | ኒስ ከ ፒኤስጂ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ጁቬንቱስ ከ ካግላሪ
10:00 | ቦሎኛ ከ ፓርማ
10:00 | ላዚዮ ከ ኢምፖሊ
01:00 | ሞንዛ ከ ሮማ
03:45 | ፊዮረንትና ከ ኤሲ ሚላን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ጅሮና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
11:15 | አላቬስ ከ ባርሴሎና
01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ቤቲስ
04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

ፖል ፖግባ አበረታች መድኃኒት በመጠቀም የተጣለበት የአራት ዓመት ዕግድ ወደ 18 ወራት ተቀነሰ።ለስፓርት አሸማጋይ ፍርድ ቤት አቤቱታ ከቀረበ በኋላ ነው ዕግዱ የተቀነሰው።ፖግባ “ጨለማው ጊዜ ...
05/10/2024

ፖል ፖግባ አበረታች መድኃኒት በመጠቀም የተጣለበት የአራት ዓመት ዕግድ ወደ 18 ወራት ተቀነሰ።

ለስፓርት አሸማጋይ ፍርድ ቤት አቤቱታ ከቀረበ በኋላ ነው ዕግዱ የተቀነሰው።

ፖግባ “ጨለማው ጊዜ አብቅቷል” ብሏል።

የጁቬንቱስ አማካይ ተጫዋቹ ፖግባ እአአ በ2025 ጥር ላይ ልምምድ እንደሚጀምር የቅርብ ምንጮች ለቢቢሲ ገልጸዋል።

Address

Motta

Telephone

+251946288457

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brada new's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category