25/07/2026
ቪኒሺየስ ጁኒየር ወደ አርሰናል!
አርሰናል ቪኒሺየስ ጁኒየርን ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገለፀ።
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ብራዚላዊዉን ኮከብ ቪኒ ጁኒየርን ከ ሪያል ማድሪድ ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸዉ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
አርሰናል እስካሁን ከ ሪያል ማድሪድ ጋር ንግግር አልጀመረም፤የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ቪኒ አንድ አመት ኮንትራት የቀረዉ ሲሆን በቀጣይ የዝዉዉር መስኮት በነፃ ማጣት አይፈልጉም ተብሏል።
ሊቨርፑልም የተጫዋቹ ሌላኛው ፈላጊ ክለብ ነው።sheger sport