21/02/2026
🗣️ አርቴታ አርሰናል ለ4ተኛ ተከታታይ አመት ሁለተኛ ደረጃ ስለመጨረስ ስለመወራቱ ፡-
🎙“እንደዚህ መወራቱ በፍፁም አልገረመኝም። ነጥቦችን ሲያጡ ሰዎች እንዲ ብለው ያወራሉ።
🎙“እኔ የምለው ግን አንድ ክለብ 0.2 xG ያለው፣ ምናልባትም ጨዋታዎችን ለማሸነፍ የሚቸገር ክለብ ከ እኛ ውጤት ያገኛል ብሎ የገመተ አልነበረም ማንም ሰው ያንን ነገር አምኖ ሊቀበል አይችልም።
🎙“ይህ እግር ኳስ ነው፣ እና ውበቱ ያ ነው። ይህ ምዕራፍ እንዲህ እንዲሆን ተፅፎ ነበር። ምዕራፍ 27 ከዎልቭስ ጋር በዚህ መንገድ አቻ ትወጣላችሁ ቢሆንም ከፊትለፊታችሁ ብዙ ጨዋታዎች ይቀራል የሚል ሊሆን ይችላል።"
አሁን ለኛ አስፈላጊው ስለሚቀጥለው ጨዋታ ማሰብ ነው፣ ያለፈውን መቀየር አይቻልም ። ግን የራሳችንን እጣ ፈንታ በራሳችን እንወስናል ።”