Arsenal-daily-NEWS

Arsenal-daily-NEWS አርሰናል ብቻ ( Sola-Arsenal
መድፈኞቹ ብቻ( Sola-gunners)
👌👌👌👌

25/01/2026





take my wordHe is going to have a brace tonight 💪💪💪
30/12/2025

take my word

He is going to have a brace tonight 💪💪💪

First goal for The Arsenal ❤ A lot to come ...
24/09/2025

First goal for The Arsenal ❤

A lot to come ...

24/09/2025

Points shared
21/09/2025

Points shared

 Arsenal vs Manchester City
21/09/2025



Arsenal vs Manchester City

Training ahead of Sunday's game vs
19/09/2025

Training ahead of Sunday's game vs

The Arsenal, class of 2025/26 ❤️via Arsenal
17/09/2025

The Arsenal, class of 2025/26 ❤️

via Arsenal

finishers💪💪💪
17/09/2025

finishers💪💪💪

አርሰናል እስካሁን (ፕሪምየር እና ሻምፒዮንስ ሊግ) ካደረጋቸው 5 ጨዋታዎች የተሸነፈው በአንዱ፤ የገባበት ጎልም አንድ ብቻ ነው። ያውም በክፍት ጨዋታ ወይም በአርሰናል ተጫዋቾች ድክመት ሳይሆ...
17/09/2025

አርሰናል እስካሁን (ፕሪምየር እና ሻምፒዮንስ ሊግ) ካደረጋቸው 5 ጨዋታዎች የተሸነፈው በአንዱ፤ የገባበት ጎልም አንድ ብቻ ነው።

ያውም በክፍት ጨዋታ ወይም በአርሰናል ተጫዋቾች ድክመት ሳይሆን በቅጣት ምት ጎል አስቆጣሪው ተጫዋች(ሶቦዝላይ) ምትሃታዊ ብቃት ቅፅበት ነው።

የአርሰናል የዘንድሮው የክረምት ፈራሚዎች ለምን ግዙፍ ፋይናንስ እንደወጣባቸው ማሳየት ጀምረዋል። የክለቡ የቡድን ጥልቀት ተፅዕኖም በሁሉም የሜዳ ዞን በግልፅ እየታየ ነው።

ሌላ ጊዜ ቢሆን ሊታሰቡ የማይችሉ 3 ቁልፍ ቁልፍ ተጫዋቾች(ቡካዮ ሳካ፣ ማርቲን ኦደጋርድና ዊሊያም ሳሊባ) ገና ካሁኑ ተጎድተው በቦታቸው የተተኩት ተጫዋቾች ደግሞ ከዋናዎቹ ጋር የሚስተካከል ብቃትና ለወደፊቱም የመሻል ተስፋ የሚታይባቸው ሆነዋል።

ለዚህም ይመስላል አርሰናል ወደ ስፔን ተጉዞ ከአትሌቲክ ጋር ያደረገው [ከበድ ያለ ይመስል የነበረን] ጨዋታ በሁለት ወሳኝ ቅያሬዎች ውጤታማነት 2 ለባዶ አሸንፎ በድል የተመለሰው። የተቀያሪ ወንበር የሚይዛቸው ተጫዋቾች ጥራት ያላቸው መሆን ለእንዲህ አይነት ውጤት ያበቃል። ማርቲኔሊና ትሮሳርድ የአርሰናል ዋና ቡድን ተሰላፊ ነበሩ። አሁን ግን ከተቀያሪ ወንበር ተነስተው ጨዋታ እየቀየሩ ነው። በተለይ በአስጊ ሁኔታ እየወረደ ለነበረው የማርቲኔሊ ብቃት ይህ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።

ለወትሮው አርሰናል ያጣው የነበረው ጥንካሬ ይህ ነው። እንደ አትሌቲክ ቢልባኦው አይነት ባሉ ጨዋታዎች የመጀመሪያ 45 ከብዶት በ2ኛውም ይበልጥ ተዳክሞ ምናልባትም ተሸንፎ ነበር የምናየው።

36 seconds💪💪💪
17/09/2025

36 seconds💪💪💪

Address

Mettu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal-daily-NEWS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category