Sheka zone Athletics

Sheka zone Athletics This page was opened to discussed and to talk about sheka zone sports and athletics related issue

18/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Zekarias Haile, Weyinitu Ajire Tafri, Saliya M***a Adem, Amanuel Agito, Ketema Kebede, Melkamu Dakito

ሰላም የተከበራችሁ የፔጃችን ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ🙏 ሰላማችሁ ይብዛይህ ፔጅ የዞናችንን የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ እንድሁም ሀገርአቀፍና አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎችን ስትዳስስ መቆየ...
17/03/2024

ሰላም የተከበራችሁ የፔጃችን ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ🙏 ሰላማችሁ ይብዛ
ይህ ፔጅ የዞናችንን የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ እንድሁም ሀገርአቀፍና አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ዜናዎችን ስትዳስስ መቆየቷ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ከማድረስ የጠፋን በመሆኑ አሁን በተቻለ መጠን በጥሩ ሁኔታ ስንቀሳቀስ የነበረዉ የዞናችን አትሌቲክስ ጉዳይ ሀሳብ አስተያየታችሁን ዞኑ ካለዉ አቅም አንፃር መወያዬት፣ገንቢ ሀሳብ ብንለዋወጥ ጥሩ ይመስለኛል።
የዞኑ ሸህልማ ያፈራቸዉ 2 አትሌቶች በጋና አክራ መላ አፍርካ ጨዋታዎች ላይ ለኢትዮጵያ በአትሌቲክስ መሣተፋቸዉ በጣም ያስደስታል። ግን ለቀጣይስ?ዞኑ ምን እየሰራ ነዉ?

ኢትዮጵያ በለተሰንበት እና በጉዳፍ ፀጋዬ ድንቅ የቡድን ሥራ 4ኛዉን ወርቅ መዳሊያ ማግኘት ችላለች። እንኳን ደስ አለን
24/07/2022

ኢትዮጵያ በለተሰንበት እና በጉዳፍ ፀጋዬ ድንቅ የቡድን ሥራ 4ኛዉን ወርቅ መዳሊያ ማግኘት ችላለች። እንኳን ደስ አለን

18/07/2022

የሴቶች ማራቶን
Good luck Ethiopia

የምገርም እልህ የምገርም ቁጭት የምገርም አጨራረስ ለተሰንበት ግደይ የአልሸነፍ ባይ ተምሳለት እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ።በ10,000ሜ ዉድድር ትንቅንቅ ያለዉ አጨራረስ እሄ የመጀመሪያ ነዉ
16/07/2022

የምገርም እልህ የምገርም ቁጭት የምገርም አጨራረስ ለተሰንበት ግደይ የአልሸነፍ ባይ ተምሳለት እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ።በ10,000ሜ ዉድድር ትንቅንቅ ያለዉ አጨራረስ እሄ የመጀመሪያ ነዉ

ሀገራችን  ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሚዳሊያ ታስመዘግባለች ተብሎ የምጠበቀዉ የሴቶች 10,000ሜ ሩጫ መልካም ዉጤት ለአትሌቶቻችን።
16/07/2022

ሀገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሚዳሊያ ታስመዘግባለች ተብሎ የምጠበቀዉ የሴቶች 10,000ሜ ሩጫ መልካም ዉጤት ለአትሌቶቻችን።

16/07/2022

A lovely boy movement by Hirut Meshesha of Ethiopia‼️ running away from the field in the heat 1 of the women's 1500m with a winning time of 4:07.05 @ the ahead of Laura Muir of 🇬🇧 in 4:07.53 while Georgia Griffith of 🇦🇺 clocked 4:07.65 for 3rd position

Address

Sheka
Masha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheka zone Athletics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share