21/12/2025
በዛሬው እለት የነበሩትን የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታወች
በቅዱስ ላልይበላ የእግር ኳስ ሜዳ አድርገን
👉 ከ17 አመት በታች
⌚️ 4:30
ተሥፋ ላልይበላ(የሮሃ ንቦች) C
ከ
ቅ/መሥቀል ክብራ
2-1
እንዲሁም
👉ከ20 አመት በታች ወጣት ቡድናችን በሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታው
⌚️ 5:45
ተሥፋ ላልይበላ(የሮሃ ንቦች) B
ከ
ሶራ ሎጅ ላልይበላ
4-1
በሆነ ውጤት ሁሉንም በአሸናፊነት እና በበላይነት አጠናቀናል።
በአጠቃላይ በዚህ አመት በሁሉም የእድሜ ምድቦች እስከ አሁን አራት ጨዋታዎች ያደረግን ሲሆን 16 ጎሎች አስቆጥረን 4 ጎሎች ተቆጥረውብናል።
በዚህም 100%አሸናፊነታችን አስቀጥለናል።
👉👉''በሥፖርት የበቃ ጤናማ ትውልድ እንፈጥራለን።
ተሥፋ ላልይበላ(የሮሃ ንቦች)
የእግርኳስ ፕሮጀክት
ሁሌም በከፍታ ወደፊት
👈⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🏅🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆➕➕➕➕➕➕♥️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤️🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏
የአዲሱ ትውልድ የኢትዮጵያ ይቀጥላል ገና ተሥፋ ላልይበላ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተሥፋ ላልይበላ የእግርኳስ ፕሮጀክት (የሮሃ ንቦች)TESFA LALIIBELA FOOTBALL PROJECT:
ተሥፋ ላልይበላ 2-1 ቅ/መ/ክብራ
ተሥፋ ላልይበላ 4-1 ሶራ ሎጅ ላልይበላ