ከስፖርት አለም - Ke Sport Alem

ከስፖርት አለም - Ke Sport Alem �እንኳን ወደ ከስፖርት አለም በሰላም መጣችሁ!

�ትኩስ እና ?

🗣 የ Cristiano የአጎት ልጅ: “ከ Cristiano ጋር በማንችስተር ውስጥ ለአምስት ዓመት ኖሬያለው ። 2008 ላይ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ ወደ ማንችስተር ስንመ...
12/04/2020

🗣 የ Cristiano የአጎት ልጅ: “ከ Cristiano ጋር በማንችስተር ውስጥ ለአምስት ዓመት ኖሬያለው ። 2008 ላይ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ ወደ ማንችስተር ስንመለስ ምን እንዳደረገ ታውቃላችሁን ? ቻምፒዮን ከሆነ በኋላ ወደ ልምምድ ተመለሰ” በማለት ተናግሯል ።

🗣 Fernandes : “በጣም የረዳኝ ተጫዋች በእውነቱ Diogo Dalot ነው ። በዚህ ጊዜ ጠቃሚ ከሆኑ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ። ምክንያቱም ብዙ ረድቶኛል ።“እቤቱ ተቀበለኝ ፤ ሆቴል ...
09/04/2020

🗣 Fernandes : “በጣም የረዳኝ ተጫዋች በእውነቱ Diogo Dalot ነው ። በዚህ ጊዜ ጠቃሚ ከሆኑ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ። ምክንያቱም ብዙ ረድቶኛል ።

“እቤቱ ተቀበለኝ ፤ ሆቴል እንድቆይ አልፈቀደልኝም ። እሱ ፣ እናቱ እና ቤተሰቦቹ ብዙ ረድተውኛል ። የ Dalot እናት እራት አቀረበችልኝ ።

“በጣም አስቸጋሪ የሆኑ ነገሮች በመጀመሪያ ጊዜ ቀላል ሆኑልኝ ። ምክንያቱም Dalot እና እናቱ ብዙ ረድተውኛል” በማለት ተናግሯል ።

🗣 Ighalo : “ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መልበሻ ክፍል ተራመድኩ ። ሁለት ወይም ሶስት ተጫዋቾች ተቀበሉኝ ። እናም እንኳን ደህና መጣህ በማለት ምቾት እንዲሰማኝ አደረጉ ። [ Juan Mata ...
09/04/2020

🗣 Ighalo : “ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ መልበሻ ክፍል ተራመድኩ ። ሁለት ወይም ሶስት ተጫዋቾች ተቀበሉኝ ። እናም እንኳን ደህና መጣህ በማለት ምቾት እንዲሰማኝ አደረጉ ። [ Juan Mata ፣ De Gea እና ሌላኛው ግብ ጠባቂ Romero ] ምክንያቱም ስፓኒሽ መናገር ይችላሉ እኔም ስፓኒሽ መናገር እችላለው” በማለት ተናግሯል ።

🗣 Juan Mata ስለ Rashford  : Rashford ምናልባት እኔ እዚህ እያለው በአካዳሚው አማካኝነት ከመጡት ተጫዋች ውስጥ እጅግ በጣም ልዩ ተጫዋች ነው ብዬ አስባለው ።“Ander He...
07/04/2020

🗣 Juan Mata ስለ Rashford : Rashford ምናልባት እኔ እዚህ እያለው በአካዳሚው አማካኝነት ከመጡት ተጫዋች ውስጥ እጅግ በጣም ልዩ ተጫዋች ነው ብዬ አስባለው ።

“Ander Herrera ወደኔ መጥቶ እንዲህ አለኝ 'ይህን ተጫዋች አይተከዋል ? ምን አይነት ጎበዝ ተጫዋች ነው ? እሱ ለእኛ ተጫዋች ይሆናል' ” ሲል አወራኝ በማለት ተናግሯል ።

✅ ትኩስ ትኩስ የስፖርት መረጃዎች እንዲደርስዎ የ TELEGRAM ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFYUIlK40f1d9zhPxA

♨️BREAKING NEWS: የማን.ሲቲው አለቃ Pep Guardiola እናት በ Coronavirus ምክንያት በ 82 ዓመታቸው በባርሴሎና ህይታቸው አለፈ ።
06/04/2020

♨️BREAKING NEWS: የማን.ሲቲው አለቃ Pep Guardiola እናት በ Coronavirus ምክንያት በ 82 ዓመታቸው በባርሴሎና ህይታቸው አለፈ ።

🗣 PATRICE EVRA : “Ronaldo እና Ferdinand የጠረጴዛ ቴኒስ ተጫውተው Ferdinand ሲረታው አስታውሳለው ። እኛም ጮህንበት ። Ronaldo በጣም ተበሳጨ ። ከዚያም የጠረጴ...
06/04/2020

🗣 PATRICE EVRA : “Ronaldo እና Ferdinand የጠረጴዛ ቴኒስ ተጫውተው Ferdinand ሲረታው አስታውሳለው ። እኛም ጮህንበት ። Ronaldo በጣም ተበሳጨ ። ከዚያም የጠረጴዛ ቴኒስ እንዲገዛ የአጎቱን ልጅ ላከው ።

“በመቀጠል ቤት ውስጥ ለሁለት ሳምንታት ልምምድ አድርጎ በመመለስ Ferdinand በሰው ፊት ረታው ። Ronaldo ማለት ይህ ነው” በማለት ተናግሯል ።

📅 በ 2010 በዛሬዋ ዕለት Messi አርሰናል ላይ ነገሰ ።📅 በዚህም በቻምፒየንስ ሊጉ በ አንድ ጨዋታ አራት ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የባርሴሎና ተጫዋች ሆነ ።👉ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እን...
06/04/2020

📅 በ 2010 በዛሬዋ ዕለት Messi አርሰናል ላይ ነገሰ ።

📅 በዚህም በቻምፒየንስ ሊጉ በ አንድ ጨዋታ አራት ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የባርሴሎና ተጫዋች ሆነ ።

👉ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የ TELEGRAM ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFYUIlK40f1d9zhPxA

🗣 POGBA : የምትወደው የምንግዜውም ቅጣት ምት መቺ ማነው ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ “Juninho ነው ብዬ አስባለው ። Juninho የቅጣት ምት አለቃ ነው” በማለት ምላሽ ሰጥቷል ።🗣 PO...
06/04/2020

🗣 POGBA : የምትወደው የምንግዜውም ቅጣት ምት መቺ ማነው ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ “Juninho ነው ብዬ አስባለው ። Juninho የቅጣት ምት አለቃ ነው” በማለት ምላሽ ሰጥቷል ።

🗣 POGBA : ግራ ተጋብቶ እራሱ ጎል የሚስቆጥረው ማነው ተብሎ ለተጠየው ጥያቄ፡ “ይህን መናገር ጥሩ አይደለም ፤ ነገር ግን Phil Jones ነው ። Phil Jones ይቅርታ” በማለት ምላሽ ሰጥቷል ።😁

👉ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የ TELEGRAM ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFYUIlK40f1d9zhPxA

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የዚህ ሲዝን ወጣት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች፡➊ Man Utd – አማካይ ዕድሜ 24,8➋ Bournemouth – አማካይ ዕድሜ 25,0➌ Chelsea – አማካይ ዕድሜ 25,3...
05/04/2020

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የዚህ ሲዝን ወጣት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች፡

➊ Man Utd – አማካይ ዕድሜ 24,8

➋ Bournemouth – አማካይ ዕድሜ 25,0

➌ Chelsea – አማካይ ዕድሜ 25,3

➍ Aston Villa – አማካይ ዕድሜ 25,5

➎ Everton – አማካይ ዕድሜ 25,5

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሳምንት ብዙ ገንዘብ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች፡💷➊ De Gea: £375,000 |ማን.ዩናይትድ|➋ De Bruyne: £320,833 |ማን.ሲቲ|➌ Sterlin...
05/04/2020

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሳምንት ብዙ ገንዘብ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች፡💷

➊ De Gea: £375,000 |ማን.ዩናይትድ|

➋ De Bruyne: £320,833 |ማን.ሲቲ|

➌ Sterling: £300,000 |ማን.ሲቲ|

➍ Pogba: £290,000 |ማን.ዩናይትድ|

➎ Ozil: £268,750 |አርሰናል|

➏ Martial: £250,000 |ማን.ዩናይትድ|

➐ Aguero: £230,135 |ማን.ሲቲ|

➑ Salah: £200,000 |ሊቨርፑል|

➒ Rashford: £200,000 |ማን.ዩናይትድ|

➓ Kane: £200,000 |ቶተንሀም|

🛒 1998 – ቆሻሻ ሰብሳቢ 🇫🇷 2013 – ፈረንሳይ 3ኛ ዲቪዚዮን ውስጥ ተጫወተ🇫🇷 2014 – ፈረንሳይ 2ኛ ዲቪዚዮን ውስጥ ተጫወተ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2016 – ከሌስተር ሲቲ ጋር የእንግሊዝ ፕሪ...
04/04/2020

🛒 1998 – ቆሻሻ ሰብሳቢ
🇫🇷 2013 – ፈረንሳይ 3ኛ ዲቪዚዮን ውስጥ ተጫወተ
🇫🇷 2014 – ፈረንሳይ 2ኛ ዲቪዚዮን ውስጥ ተጫወተ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2016 – ከሌስተር ሲቲ ጋር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2017 – ከቼልሲ ጋር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ
🇫🇷 2018 – ከፈረንሳይ ጋር የዓለም ዋኝጫን አነሳ

💰በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ከትላልቅ ዝውውር ውስጥ አንዱ ነው ❤️

👉ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የ TELEGRAM ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFYUIlK40f1d9zhPxA

✅ የቼልሲ የምንግዜውም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች፡➊ Frank Lampard – 211 ጎል➋ Bobby Tambling – 202 ጎል➌ Kerry Dixon – 193 ጎል➍ Didier Drogba – ...
03/04/2020

✅ የቼልሲ የምንግዜውም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች፡

➊ Frank Lampard – 211 ጎል
➋ Bobby Tambling – 202 ጎል
➌ Kerry Dixon – 193 ጎል
➍ Didier Drogba – 164 ጎል
➎ Roy Bentley – 150 ጎል
➏ Peter Osgood – 150 ጎል
➐ Jimmy Greaves – 132 ጎል
➑ George Mills – 125 ጎል
➒ Eden Hazard – 110 ጎል
➓ George Hilsdon – 108 ጎል

Address

Saris
Jimma

Telephone

+251931999926

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከስፖርት አለም - Ke Sport Alem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category