Hadiya hossana sport club families

Hadiya hossana sport club families Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadiya hossana sport club families, Sports Team, Hossana.

የጨዋታ ቀን ! ሀዲያ ሆሳዕና 9:00 ባህርዳር ከተማ የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር ዛሬ ሲጀምር፣ ክለባችን ሀዲያ ሆሳዕና የካቲት 2 ቀን በተደረገ የ16ኛው ...
21/02/2026

የጨዋታ ቀን !

ሀዲያ ሆሳዕና 9:00 ባህርዳር ከተማ

የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር ዛሬ ሲጀምር፣ ክለባችን ሀዲያ ሆሳዕና የካቲት 2 ቀን በተደረገ የ16ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር ውድድሩን በድል ማጠናቀቁ ይታወሳል።

ከፋሲሉ ድል በኋላ ቡድናችን አጭር እረፍት አድርጎ ላለፉት ጥቂት ቀናት በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት ሲያከናውን የቆየ ሲሆን፣ ምንም እንኳን የዝግጅት ጊዜው አጭር ቢሆንም ነብሮቹ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ለዛሬው የ20ኛ ሳምንት ፍልሚያ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆነዋል።

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከባህር ዳር ከተማ ጋር በሚደረገው ጨዋታ፣ የመጀመሪያውን ዙር ሽንፈት ለመቀልበስና የደረጃ ሰንጠረዥ ስፍራችንን ይበልጥ ለማሻሻል ወደ ሜዳ የምንገባ በመሆኑ ደጋፊዎቻችን በስታዲየም ተገኝታችሁ እንድታበረታቱን ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ድል ለነብሮቹ ! 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

የሙሉ ሰዓት ውጤት ሀዲያ ሆሳዕና 2~1 ወላይታ ዲቻ16`እዮብ አለማየሁ     66`መልካሙ  ቦጋለ(ፍ,ቅ,ም)31`ሄኖክ አርፌጮ(ፍ,ቅ,ም)
24/12/2025

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ሀዲያ ሆሳዕና 2~1 ወላይታ ዲቻ

16`እዮብ አለማየሁ 66`መልካሙ ቦጋለ(ፍ,ቅ,ም)
31`ሄኖክ አርፌጮ(ፍ,ቅ,ም)

ዛሬ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ወላይታ ዲቻን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል ።ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪⚪️⚫...
24/12/2025

ዛሬ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ወላይታ ዲቻን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል ።

ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪

⚪️⚫️🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንትወላይታ ዲቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️ ዛሬ እሮብ ታህሳስ 15 /2018 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖ...
24/12/2025

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት

ወላይታ ዲቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️

ዛሬ እሮብ ታህሳስ 15 /2018

ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ነብሮቹ የአመቱን ሶስተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንትመቐለ 70 እንድርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️ ዛሬ አርብ ታህሳስ 10 /2018 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በአዳማ ሳይንስ...
19/12/2025

⚽️ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት

መቐለ 70 እንድርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️

ዛሬ አርብ ታህሳስ 10 /2018

ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

በአሰልጣኝ ካሊድ መሀመድ የሚሰለጥኑት ነብሮቹ የአመቱን ሁለተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

የሙሉ ሰዓት ውጤት ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና11' አቡበከር አዳሙ (ፍ/ቅ/ም)
01/12/2025

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና

11' አቡበከር አዳሙ (ፍ/ቅ/ም)

ዕረፍት !ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና11' አቡበከር አዳሙ (ፍ/ቅ/ም)
01/12/2025

ዕረፍት !

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና

11' አቡበከር አዳሙ (ፍ/ቅ/ም)

ዛሬ ከቀኑ 10:00 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል !ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪⚪️⚫️🔴
01/12/2025

ዛሬ ከቀኑ 10:00 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን የሚገጥመው የነብሮቹ ቋሚ 11 እና ተጠባባቂዎች ታውቀዋል !

ድል ለአምባሳደራችን ሀዲያ ሆሳዕና 💪

⚪️⚫️🔴

⚽️ የጨዋታ ቀን 👉 Match Day 👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ  ⚽️ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️ ዛሬ ህዳር 22/2018 ከቀን 10፡00 ሰዓት ጀምሮ🏟 በሀዋሳ ዩኒቨ...
01/12/2025

⚽️ የጨዋታ ቀን 👉 Match Day

👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ

⚽️

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና ⚽️

ዛሬ ህዳር 22/2018

ከቀን 10፡00 ሰዓት ጀምሮ

🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

በአሰልጣኝ ካሊድ መሀመድ የሚሰለጥኑት ነብሮቹ የአመቱን ሁለተኛ ድል ፍለጋ ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ድል ለነብሮቹ 💪

⚪️ ⚫️ 🔴

የሙሉ ሰዓት ውጤት ሀዲያ ሆሳዕና 1~1 አርባምንጭ ከተማ 85' እዮብ አለማየሁ          12' ታምራት እያሱ
27/11/2025

የሙሉ ሰዓት ውጤት

ሀዲያ ሆሳዕና 1~1 አርባምንጭ ከተማ

85' እዮብ አለማየሁ 12' ታምራት እያሱ

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya hossana sport club families posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category