Ethio league

Ethio league Info for ethiopian premierligue

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ይህንን ይመስላል።
25/03/2026

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ይህንን ይመስላል።

19/02/2026
07/09/2021

🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ

ቀን 10:00 ⏰

🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ዚምባብዌ 🇿🇼

🏟 ባህር ዳር ስታዲየም መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን🇪🇹

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች:አርባምንጭ ከተማ ከ መከላከያባህር ዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕናአዳማ ...
02/08/2021

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች:

አርባምንጭ ከተማ ከ መከላከያ

ባህር ዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና

ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

* ቀን ቦታ እና ሰዓት ወደ ፊት እንደሚገለፅ ተነግሯል።

12/11/2019

🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ማዳጋስካር . . .

ለ 2021 የአፍሪካ ማጣርያ ጨዋታዎች በመቀሌ ልምምዱን ሲሰራ የቆዩት ዋልያዎች አሰልጣኝ አብርሀም መብርሀቱ የመጨረሻ 20 ስብስባቸውን እንዲሁም ዘጠኝ የአሰልጣኞች አባላትን በመያዝ በዛሬው እለትከጠዋቱ 2:50 ወደ ውድድሩ ስፍራ አንታናናሪቮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዛቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ::

ጨዋታው የፊታችን ቅዳሜ ከማዳጋስካር ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚደረግ ይሆናል ::

11/11/2019

የኮከብ ተጫዋች ሽልማት. . .

በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በምድብ ሁለት የመክፈቻ ጨዋታ የተገናኙት ወልዋሎ አዲግራት እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቀዝቀዝ ያለ ጭዋታ ቢያሳዩም ጨዋታው በዋልዋሎ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለወልዋሎ ብቸኛዋን ማሸነፍያዋን ግብ ማስቆጠር የቻለው ጁኒያስ ናጋጂቢ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረተጠ ሲሆን የውድድሩ አዘጋጅ የአዲስ አበባ ከተማ ስፓርት ኮሚሽን ከአሞሌ ጋር በመተባበር የ10ሺ ብር ሽልማት አበርክቶለታል።

11/11/2019

የአፍሪካ ክለቦች በእግርኳስ ልማት. . . በአዲስ ጎዳና. . . .

እግር ኳስን በአንድ ሀገር ለማሳደግ ክለቦች እና ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ የእግርኳስ ልማት ላይ የሚያፈሱት መዋዕለ ንዋይ እጅጉኑ በጣም ወሳኝ ነው። የአፍሪካ ሀገራትም እግርኳሱን ለማሳደግ በርካታ እንቅስቃሴዎች እያደረጉ ይገኛሉ።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ማዕከል በኮትዲቫር ሳን ፔድሮ ከተማ የሚገኘው ሳን ፔድሮ እግርኳስ ክለብ እያስገነባ የሚገኘው 4 የመለማመጃ (3ት ተፈጥሯዊ እና 1 አርቴፊሺያል ሳር) ሜዳዎች እና ከ2500 እስከ 3000 ሰው መያዝ የሚችል ስታድዮም የያዘ ማዕከል ነው።

በሀገራችንም ክለቦች ለአመት የሚመድቡትን በርካታ ሚሊዮን ብር ለተጫዋቾች ዝውውር እና ለ ትራንስፓርት ወጪ በማድረግ የግለሰቦችን ኪስ ለማደለብ ብቻ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ሆኖም ግን ሁሉም ነገር አንድ ተብሎ ነው እና የሚጀምረው ቀለል ያሉ ጂምናዝየሞችን የልምምድ ስፍራዎችን በመገንባት ለስፓርቱ ልማት የበኩላቸው አስተዋፅኦ ማድረግ ያስፈልጋል። ብሄራዊ ፌዴሬሽኑም የክለቦችን ወጪ የሚቀንስ እና የበለጠ ውጤታማ የሚያደርጋቸውን የሊግ ቅርፅ መምረጥ አለበት ብለን እናስባለን።

Address

Hawassa

Telephone

251916957435

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio league posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio league:

Share

Category