Harar City Football Club

Harar City Football Club Harar City Football Club

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ⌚️ የሙሉ ሰአት ውጤትሐረር ከተማ 0-0 ነቀምቴ ከተማ 🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
06/12/2025

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰአት ውጤት

ሐረር ከተማ 0-0 ነቀምቴ ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

በ2017 ውድድር ዘመን የሐረር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአስራ አንድ አመት ቆይታ በኋላ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ይታወቃል ክለባችን ለሊጉ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ፈተና ቢገጥመውም ከጊዜ ወደ ...
05/12/2025

በ2017 ውድድር ዘመን የሐረር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአስራ አንድ አመት ቆይታ በኋላ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ይታወቃል ክለባችን ለሊጉ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ፈተና ቢገጥመውም ከጊዜ ወደ ጊዜ ያለበትን ሁኔታ በማሻሻል ወደ ድል እንዲመለስ ጥረት እያደረገ ይገኛል

እንደሚታወቀው በእግር ኳስ በአንድ ጀንበር ስኬት አይመጣም በሂደት ነው ውጤታማ መሆን የሚቻለው በየጊዜ ችግሮችን እየለየን እየፈታን ጠንካራ ጎናችን እያስቀጠልን ክለቡ ውጤታማ እንዲሆን ጠንካራ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ

በቀጣይ ክለቡ የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ዙር ቀሪ ጨዋታዎችን ጥሩ ውጤት እንዲያሰመዘግብ የተጫዋቾችን ስነ-ልቦና ከፍ ለማድረግ እና የአሸናፊነት መንፈሳቸው እንዲጨምር በባለሞያ ስልጠና ተሰቷል

በመጨረሻም የሀረር ህዝብ እና የክለባችን ደጋፊዎች በዚህ ጊዜ ክለባችን በመደገፍ እና በማበረታታት የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት

የሀረር ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊግ ጠንካራና ተፎካካሪ ለመሆን አቅዶ በመዘጋጀት ወደ ውድድር ስፍራ ማቅናቱ ይታወቃል።ነገር ግን ክለባችን ባደረገው ሊግ ጨዋታ...
03/12/2025

የሀረር ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2018 ውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊግ ጠንካራና ተፎካካሪ ለመሆን አቅዶ በመዘጋጀት ወደ ውድድር ስፍራ ማቅናቱ ይታወቃል።

ነገር ግን ክለባችን ባደረገው ሊግ ጨዋታ በአምስት ጨዋታ አራት ነጥብ በመያዝ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ስለሆነም ክለባችን ለውጤት ማጣት ምክንያት ለሆነው ከአቅም በታች ለተጫወቱ አራት ተጫዋች የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ሲሆን ለሶስት ተጫዋች የዲሲሊን ማስጠንቀቂያ እና የደሞዝ ቅጣት የተወሰነባቸው ሲሆን ክለባችን ለውጤት ማጣት ምክንያት የሆነውን ጠንካራ ግምገማ በማካሄድ በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የተለያዩ ወሳኝ የመፍትሄ ሀሳቦችን አስቀምጣል።

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ  ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤትየካ ክ/ከተማ 0-2 ሐረር ከተማ                           70' ዘላለም በየነ             ...
17/11/2025

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት

የካ ክ/ከተማ 0-2 ሐረር ከተማ
70' ዘላለም በየነ
75' ሔይከል ደዋም

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2ኛ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰአት ውጤትባቱ ከተማ 1-1 ሐረር ከተማ 89' ጎሳ በሽር  94' ዮሐንስ ተስፋዬ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
09/11/2025

የ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2ኛ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰአት ውጤት

ባቱ ከተማ 1-1 ሐረር ከተማ
89' ጎሳ በሽር 94' ዮሐንስ ተስፋዬ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ⌚️የሙሉ ሰአት ውጤት ንብ 2-0 ሐረር ከተማ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
03/11/2025

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት

⌚️የሙሉ ሰአት ውጤት

ንብ 2-0 ሐረር ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ⌚️70'ንብ 0-0 ሐረር ከተማ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
03/11/2025

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት

⌚️70'

ንብ 0-0 ሐረር ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ⌚️ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረንብ 0-0 ሐረር ከተማ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
03/11/2025

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት

⌚️ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

ንብ 0-0 ሐረር ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ⌚️እረፍት ንብ 0-0 ሐረር ከተማ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
03/11/2025

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት

⌚️እረፍት

ንብ 0-0 ሐረር ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

✅ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት ለመመልከት ከታች ያለውን FIFA+ አውርደው ይመልከቱ  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
03/11/2025

✅ጨዋታውን በቀጥታ ስርጭት ለመመልከት ከታች ያለውን FIFA+ አውርደው ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ⌚️30'ንብ 0-0 ሐረር ከተማ🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም
03/11/2025

🏆 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሳምንት

⌚️30'

ንብ 0-0 ሐረር ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Address

Harar Municipality
Harar

Telephone

+251910405757

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar City Football Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category