የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች/fasil kenema foot ball club funs

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች/fasil kenema foot ball club funs

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች/fasil kenema foot ball club funs Welcome To Fasil Kenema F.C Funs On Facebook Official Page

ዜናወልዲያይግባኙ ውሳኔ ይሄንን ይመስላል! !!250,000 ብር የነበረው የገንዘብ ቅጣት ወደ 150,000 ዝቅ ሲል ሜዳው ለአንድ አመት የነበረው 3 ጨዋታ እንዲቀጣ ሁኗል!!
25/04/2018

ዜናወልዲያ
ይግባኙ ውሳኔ ይሄንን ይመስላል! !!
250,000 ብር የነበረው የገንዘብ ቅጣት ወደ 150,000 ዝቅ ሲል ሜዳው ለአንድ አመት የነበረው 3 ጨዋታ እንዲቀጣ ሁኗል!!

23/04/2018

ፍሲል ከነማ """"""""""""""" መጓዣው ዞብል ነው ተጓዡ ፍሲል የአማራነት አርማ የጎንደር ጉብል ጥንትም ልማዱ ነው መመለስ በድል አማራ ይሉናል ጎንደረሮች ይሉናል እኛ ምን እናድርግ የጀግንነት ክብር ድሮም ታድለናል ፍሲል ከነማ የአፄዎቹ ዘር ድምፁን ትሰማለህ ጎራበል ጎንደር ታማን እንደ ገብርየ ደፍር እንደ ቴድሮስ የፍሲል ከዋከብት በል ብድርክን መልስ ሽንፈት የማይወደው የጣናው ሞገድ እስኪ ከፈት አድርገ አሳየው መንገድ ወልደያን ናበለው ሆሆ ብሎ ይነሳ አንድነት አርማ ነው መቸም አይረሳ ፋሲል ሲነሳበት ወልደያ ይከፋል ባህርዳር ሲነካ ወልደያ ይከፋል ይህ ሁሉ ምልክት አንድነት ይሰብካል ድል አድርጎ መምጣት ከበላይ ተወስዶ አሽንፎ መምጣት ከቴዲ ተወስዶ ድል አድርጎ መምጣት ከእምየ ተለምዶ ፍሲል መለያችን ድል አድርጎ መጣከዘራችን ወስዶ የአማራነት ክብር ጥንትም አስጠብቆ መረብ አያስደፋር በረኛው ጠብቆ ደጋፊው ቆራት ነው ህይወት ይገብራል ለሀገር መሞትን ካሳ አስተምሮታል በልበርታ ወልድያ ድል አርገህ ተመለስ በል በርታ ባህርዳር ድል አድርገህ ተመለስ በልበርታ ፍሲል ድል አድርገህ ተመለስ የአማራነት ክብር በእናንተ ይመለስ

22/04/2018

ጨዋታው ተጠናቀቀ ወልዲያ 1:2 ሲዳማ

22/04/2018

ጨዋታውን ተጀምሮአል ወልዲያ 1:2 ሲዳማ ቡና 90'+3

ወልድያ ያገባቸውን 2 ጎሎች የመስመር ዳኛው በመሻሩ በተፈጠረው የደጋፊ ቁጣ ፖሊስ አከታትሎ በተኮሰው አስለቃሽ ጭስ ጨዋታው ተቋርጧል! ወልድያን ለማውረድ የሚያሳዝን አድሏዊ ዳኝነት!
22/04/2018

ወልድያ ያገባቸውን 2 ጎሎች የመስመር ዳኛው በመሻሩ በተፈጠረው የደጋፊ ቁጣ ፖሊስ አከታትሎ በተኮሰው አስለቃሽ ጭስ ጨዋታው ተቋርጧል! ወልድያን ለማውረድ የሚያሳዝን አድሏዊ ዳኝነት!

በሰበታ ስታዲየም ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ሙሉ ቡድን።
22/04/2018

በሰበታ ስታዲየም ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ሙሉ ቡድን።

22/04/2018

Goooooooooooal
2nd half 57' ወልዲያ 1:2ሲዳማ

22/04/2018

2nd half 52' ወልዲያ 0:2 ሲዳማ

2nd half 45' ወልዲያ 0:1 ሲዳማ
22/04/2018

2nd half 45' ወልዲያ 0:1 ሲዳማ

22/04/2018

ወልዲያ 0:1 ሲዳማ 45'+2'

22/04/2018

ወልዲያ 0:1 ሲዳማ 35

22/04/2018

ወልዲያ 0:1 ሲዳማ 25'

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች/fasil kenema foot ball club funs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category