ጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • ጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ እግርኳስ ክለብ
(1)

እግርኳስ ሜዳ ላይ ሚፈጠሩ ነገሮች መዳኘት ያለባቸው በእግርኳሳዊ መንገድ ነው ፍትህ ለደብረታቦር ከነማ !!!
17/07/2024

እግርኳስ ሜዳ ላይ ሚፈጠሩ ነገሮች መዳኘት ያለባቸው በእግርኳሳዊ መንገድ ነው ፍትህ ለደብረታቦር ከነማ !!!


ደብረ ታቦር ከነማ ሃምሌ 6 ከጅንካ ከተማ ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካደረገ በኋል ሜዳ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ሙሉ የክለባችን አባላት ከሃምሌ 6 ጀምሮ በእስር ላይ ይገኛሉ።
አስከዚህ ሰአት ድረስ በንግግር ይፈታል ብለን ታግሰን ቆይተናል አሁን ላይ ለውጥ ባለመኖሩ ለቡድን አባሎቻችን እና ኮቺንግ ስታፍ ፍትህ እንጠይቃለን

#ሸር #ሸር #ሸር በማድረግ ለሚመለከተው አካል እናድርስ!

እንኳን ደስ አላችሁ ጣና ክፍለከተማ እግርኳስ ክለብ
16/07/2024

እንኳን ደስ አላችሁ ጣና ክፍለከተማ እግርኳስ ክለብ

✅የአማራ ክልል ተወካይ የሆነው ወደ 2017 የኢትዮጵያ የአንደኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

👉Telegram T.me/Dagu_Sport

03/12/2023
03/12/2023

🇪🇹

⌚️55'

✅ 0-0

🏟 ወላይታ ሶዶ ስታድየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

03/12/2023

🇪🇹

⌚️30'

✅ 0-0

🏟 ወላይታ ሶዶ ስታድየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

Address

Arada
Gondar

Telephone

+251940675261

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጎንደር አራዳ ክፍለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category