08/02/2026
ቀን 01/06/2018 ዓ.ም
*****************************************************************************
ተጠናክሮ የቀጠለውና ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሻገረ ያለው የታዳጊ ወጣቶች የውስጥ ውድድር በዛሬው እለትም በአማረና በደመቀ ሁኔታ የተካሄደ ሲሆን:-
1.የቴክኖ ቡድን ከእርግብ 2 አቻ
2.የምንጊዜም ገነት ቡድን ከመናኽሪያ 1 አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታው ተጠናቋል።