Central Gondar Sport

Central Gondar Sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Central Gondar Sport, Sports, Gondar.

12/03/2020

በ7ኛው መላው አማራ ጨዋታዎች ማእከላዊ ጎንደርን በመወከል ተሳታፊ የነበረው የቦክስ ልኡካን
ወርቅ = 2 ብር = የለም ነሐስ = 2 በድምሩ = 4 ሜዳልያዎችን በማስመዝገብ ውድድሩን አጠናቋል ።

የማእከላዊ ጎንደር ዞን ስፖርት መምሪያ ለውሃ ዋና ልኡካን ቡድኑ የምስጋና ምሳ ግብዣ በኮምቦልቻ ከተማ አደርጓል።
12/03/2020

የማእከላዊ ጎንደር ዞን ስፖርት መምሪያ ለውሃ ዋና ልኡካን ቡድኑ የምስጋና ምሳ ግብዣ በኮምቦልቻ ከተማ አደርጓል።

በ7ኛው መላው አማራ ውድድር ማእከላዊ ጎንደር ዞን ከተሳተፍባቸው የስፖርት አይነቶች አንዱ የሆነው የውሃ ዋና ልኡካን ወርቅ = 10 ብር = 3 ነሐስ = 25 በድምሩ = 38 ሜዳልያዎችን በማስ...
12/03/2020

በ7ኛው መላው አማራ ውድድር ማእከላዊ ጎንደር ዞን ከተሳተፍባቸው የስፖርት አይነቶች አንዱ የሆነው የውሃ ዋና ልኡካን ወርቅ = 10 ብር = 3 ነሐስ = 25 በድምሩ = 38 ሜዳልያዎችን በማስመዝገብ ውድድሩ ተጠናቋል ።

የማእከላዊ ጎንደር ዞን ውሃ ዋና ልኡካን
12/03/2020

የማእከላዊ ጎንደር ዞን ውሃ ዋና ልኡካን

27/12/2019

በጎንደር ከተማ በማእከላዊ ጎንደር ስፖርት ጽ/ቤትና በጎንደር ከተማ ስፖርት ጽ/ቤት ትብብር የስፖርት ሳይንስ ማህበር ተቋቋመ።

27/12/2019

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central Gondar Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category