16/05/2026
እሄ ሕዝብ የተደራጀና መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ጦርነት እንደምደረግበት ለማወቅ
❤ ወጣቱ የስራ ዕድል አልፈጠረለትም ብቻ ሳይሆን ስራ ፈጥሮም እንዳይሰራ መብራት የለም
❤ባንኮች ለንግድ ማሕበረሰቡ ተገቢውን ብድር እንዳይሰጡ ተከልክለዋል
❤በዞኑ ውስጥ የመብራት ሀይል እጥረት እንዲኖር ሆን ተብሎ ተደርጎል። የpower substation ለከምባታ ብርቁ ነው።