26/08/2026
የመሳላ በዓል ታላቁ ኩነት- የመሳላ ቁንጅና ውድድር ምዝገባ ነገ ይጀመራል።
የታላቁን የከምባታን ብሄረሰብ ውበት፣ ባህል እና ቱሪዝም ለመወከል ዝግጁ ነሽ? ይህ ዕድል የአንቺ ነው። 🍾
𝐌𝐈𝐒𝐒 𝐊𝐀𝐌𝐁𝐀𝐓𝐀 𝟐𝟎𝟐𝟔 👑
Miss Kambata 2026 registration starts tomorrow! ✨
Are you ready to represent the beauty, culture, and tourism of the great Kambata people? This opportunity is yours.
✨ Your beauty. Your culture. Your moment.