ዱራሜ ከነማ Durame kanema

ዱራሜ ከነማ Durame kanema Information about football
(1)

ከመፍረስ አደጋ ተርፎ ወደ ወድድር የተመለሰው ዱራሜ ከተማ አይሁን ላይ በዞናች የቀረ ብቸኛው ቡድን በመሆኑ ጠንካራ የሆነ ድጋፍ እና ክትትል ያስፈልገዋል ።
18/11/2025

ከመፍረስ አደጋ ተርፎ ወደ ወድድር የተመለሰው ዱራሜ ከተማ አይሁን ላይ በዞናች የቀረ ብቸኛው ቡድን በመሆኑ ጠንካራ የሆነ ድጋፍ እና ክትትል ያስፈልገዋል ።

ዱራሜ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ልፈርስ ነው ።👉 ቡድኑ ከፈረሰ ደግሞ :-          * የሥራ አጥ ቁጥር ይጨምራል           * የብዙ ታዳጊዎች ህልም ይጨልማል 👉 የመጀመሪያ ተጠያቂ ...
10/11/2025

ዱራሜ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ልፈርስ ነው ።

👉 ቡድኑ ከፈረሰ ደግሞ :-

* የሥራ አጥ ቁጥር ይጨምራል
* የብዙ ታዳጊዎች ህልም ይጨልማል

👉 የመጀመሪያ ተጠያቂ የዱራሜ ከተማ ከንቲባ እና ቡድኑን የሚመሩ አካላት ናቸው ።

* የአምና የቡድኑ ተጨዋቾች ቀሪ ደሞዝ ጠቅላላ 400ሺህ አይሞላም ፤ ዱራሜ ከተማ እንደ ከተማ አስተዳደር 400ሺህ ብር የለውም ብሎ ምክንያት ማቅረብ ስም ማጥፋትም ጭምር ነው ነገ ላይ ታሪክ አይረሳችሁም።

05/07/2025

የዱራሜ ከነማ እግር ኳስ ክለብ እዳ አሳድራች ቡድኑን ለማዳከም የምታደርጉት ጥራት በግዜ አቁሙ ።

ያለውን እያፈረስን ተተኪ እስፖርተኛ ማፍራት አይከብድም ።እስፖርተኛውን ካፈራን በየትኛውም እግር ኳስ ክለብ ላይ ነው ምንተካው።
14/05/2025

ያለውን እያፈረስን ተተኪ እስፖርተኛ ማፍራት አይከብድም ።
እስፖርተኛውን ካፈራን በየትኛውም እግር ኳስ ክለብ ላይ ነው ምንተካው።

*ዱራሜ ከነማ እግር ኳስ ክለብ እየፈረሰ ነው ።*ይህ የሚሆን ከሆነ በዞናች ላይ አንድም የእግር ኳስ ቡድን አይኖርም ማለት ነው ።
03/02/2025

*ዱራሜ ከነማ እግር ኳስ ክለብ እየፈረሰ ነው ።
*ይህ የሚሆን ከሆነ በዞናች ላይ አንድም የእግር ኳስ ቡድን አይኖርም ማለት ነው ።

የመጀመሪያ ጨዋታ *ዱራሜ ከ ሸገር ከተማ
11/10/2024

የመጀመሪያ ጨዋታ

*ዱራሜ ከ ሸገር ከተማ

ምድብ ሀ       ሀምባሪቾ       ቤንች ማጂ ቡና  ነቀምት ከተማ   ዱራሜ ከተማ    አምቦ ከተማ      እንጂባረ ከተማ   ሸገር ከተማ      ጋሞ ጨንቻ         ሶሎዳአድዋ    ...
11/10/2024

ምድብ ሀ
ሀምባሪቾ
ቤንች ማጂ ቡና
ነቀምት ከተማ
ዱራሜ ከተማ
አምቦ ከተማ
እንጂባረ ከተማ
ሸገር ከተማ
ጋሞ ጨንቻ
ሶሎዳአድዋ
ደብረብርሃን
ደደቢት
አዲስ አበባ ከተማ

* ሁሉም የዞናችን ክለቦች ውዝፍ እዳ አለባቸው !* በልሹ አሰራርን መስተካከል እንጂ ዝምታ መፍትሔ ልሆን አይችልም ።* ከአንድ ወር በነሰ ጊዜ ውስጥ ውድድር የሚጀመር ሲሆን የሚፈጠረውን ማን...
13/09/2024

* ሁሉም የዞናችን ክለቦች ውዝፍ እዳ አለባቸው !
* በልሹ አሰራርን መስተካከል እንጂ ዝምታ መፍትሔ ልሆን አይችልም ።
* ከአንድ ወር በነሰ ጊዜ ውስጥ ውድድር የሚጀመር ሲሆን የሚፈጠረውን ማንኛውንም ችግር አስተዳደሩ በሀላፊነት መውሰድ አለበት ።

11/08/2024

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ዲፓርትመንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች የ2017 የውድድር ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 15 ጀምሮ ሲከናወን ቆይቶ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። የክለቦች መረጃም ይህንን ይመስላል፦

ምዝገባ ያከናወኑ

ንብ፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ ሀላባ ከተማ፣ ስልጤ ወራቤ፣ ነገሌ አርሲ፣ ደሴ ከተማ፣ ደብረብርሃን ከተማ፣ ኦሜድላ፣ ቦዲቲ ከተማ፣ ሸገር ከተማ፣ የካ ክ/ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ ሻሸመኔ ከተማ፣ ሰሎዳ ዓድዋ፣ አክሱም ከተማ፣ ደደቢት

ምዝገባ ያላከናወኑ

ነቀምቴ ከተማ፣ ኦሮሚያ ፖሊስ፣ ቤንች ማጂ ቡና፣ ወልዲያ፣ ጋሞ ጨንቻ፣ ዱራሜ ከተማ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ ከተማ፣ ሀምበርቾ፣ ሞጣ ከተማ፣ እንጅባራ ከተማ

ማስታወሻ

- ምዝገባ ያላጠናቀቁ ክለቦች በመጀመርያ የገንዘብ ቅጣት እስከ ነሐሴ 10 ፣ በመቀጠል በሁለተኛ የገንዘብ ቅጣት እስከ ነሐሴ 17 ድረስ ብቻ ማጠናቀቅ ይችላሉ።

- በመደበኛውም ሆነ በቅጣት ምዝገባ ማከናወን የማይችሉ ክለቦች የ2017 ውድድር አካል አይሆኑም።

- የተጫዋቾች የዝውወር ጊዜ ላይ ክለቦች ዝውውር ማከናወን የሚችሉት ምዝገባ አጠናቀው የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ሲያገኙ ብቻ ነው።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ዲፓርትመንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች የ2017 የውድድር ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 15 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። ምዝገባው...
07/08/2024

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ላይሰንሲንግ ዲፓርትመንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች የ2017 የውድድር ዘመን ምዝገባ ከሐምሌ 15 ጀምሮ እየተከናወነ እንደሆነ ይታወቃል።

ምዝገባው እስከ ነሐሴ 1 እንደሚዘልቅ አስቀድሞ የተገለፀ ቢሆንም የክለቦች እንቅስቃሴ የተቀዛቀዘ መሆኑን በመረዳት እስከ ነሐሴ 5 ድረስ ምዝገባ እንዲያጠናቅቁ እስከ ነሐሴ 5 ምዝገባ የማያጠናቀቁ ክለቦች በመጀመርያ የገንዘብ ቅጣት እስከ ነሐሴ 10 ፣ በመቀጠል በሁለተኛ የገንዘብ ቅጣት እስከ ነሐሴ 17 ድረስ ብቻ እንዲያጠናቅቁ የሚደረግ ይሆናል።

በተጠቀሱት ጊዜያት ምዝገባ የማያጠናቅቁ ክለቦች የ2017 ውድድር አካል እንደማይሆኑ እየገለፅን ክለቦች ባሉት ጊዜያት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ዲፓርትመንቱ አስታውቋል።

ማስታወሻ
- የተጫዋቾች የዝውወር ጊዜ ላይ ክለቦች ዝውውር ማከናወን የሚችሉት ምዝገባ አጠናቀው የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ሲያገኙ ብቻ ነው።

👉 ትኩረት ለዱራሜ ከተማ ሁለገብ ስታድየም ።*ሜዳው በቂ እንክብካቤ ብደረግለት በዓመት ውስጥ በጥቂቱ :-                         በሀገር አቀፍ ደረጀ ከሚደረግ ወይም ደሞ    ...
21/06/2024

👉 ትኩረት ለዱራሜ ከተማ ሁለገብ ስታድየም ።

*ሜዳው በቂ እንክብካቤ ብደረግለት በዓመት ውስጥ በጥቂቱ :-

በሀገር አቀፍ ደረጀ ከሚደረግ ወይም ደሞ
በክልሉ ከሚደረግ ውድድር አንዱን መግኘት ይቻል ነበር ።

👉 ከለው የሜዳ ችግር የተነሳ በየዓመቱ ከተማው መግኘት ያለበትን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን እያጣ ይገኛል ÷ የሚመለከተው አካል ለሜዳው ትኩረት ከነፈገው ዓመታት እየነጎዱ ነው ።

👉 የዱራሜ ከተማ ሁለገብ ስታድዬም  አንድም የስፖርት ማዘውተሪያ የሌለው የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ሜዳውን ለምን አላማ ማዋል እዳለበት የረሳ ይመስላል ።
21/06/2024

👉 የዱራሜ ከተማ ሁለገብ ስታድዬም

አንድም የስፖርት ማዘውተሪያ የሌለው የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ሜዳውን ለምን አላማ ማዋል እዳለበት የረሳ ይመስላል ።

Address

Main
Durame

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዱራሜ ከነማ Durame kanema posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share