jr.Dire Ballers

jr.Dire Ballers Join us የቀድሞውን የድሬዳዋ ቅርጫት ኳስ ቡድን ስም እና ዝናን በታዳጊዋች እንመልሰው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቡድናችንን በመደገፍ ታዳጊዎችን እናበረታታ🫡🏀

Three different timeline coaches on the same game time with in the big win 🥇 🏆 🏆 ኢንስትራክተር አቶ ወንድወሰን ፍሰሀ ኢንስትራክተረ አቶ አይምሮ...
23/09/2025

Three different timeline coaches on the same game time with in the big win 🥇 🏆 🏆
ኢንስትራክተር አቶ ወንድወሰን ፍሰሀ
ኢንስትራክተረ አቶ አይምሮ ተገኝ
አሰልጣኝ አንተነህ ታምራት

ለአራት ቀን ሲካሄድ የነበረዉ ከ21 አመት በታች የታዳጊዎች pro camp play fair play hard tournament ለአራት ቀን በwest conference and East conferen...
22/09/2025

ለአራት ቀን ሲካሄድ የነበረዉ ከ21 አመት በታች የታዳጊዎች pro camp play fair play hard tournament ለአራት ቀን በwest conference and East conference ሁለት ምድቦች የተካሄደ ሲሆን በEast Division 1ቢሾፍቱ (DZ ballers)
2 አዳማ (Nazu Ballers)
3 ድሬዳዋ (jr.dire ballers)
4 ሐረር (Harer ballers) ቡድን የተመደቡ ሲሆን ።
በwest Division 1 ሸገር ቦለርስ
2 አዲስ አበባ ቦለርስ
3 ጅማ ቦለርስ
4 ዋን ፕላኔት
5 ቦል ኢን
ዉድድሩ የተደረገ ሲሆን ቡድናችን ድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ክለብ በEast division ተጋጣሚዎችን በማሸነፍ የጥሎ ማለፍ (playoff )ጨዋታዎቸ‍እን በማለፍ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ።
በመጨረሻም የEast division አሸናፊ ከwest division አሸናፊ አዲስ አበባ ቦለርስ ጋር የፍጻሜ ጨዋታ ክለባችን ያደረገ ሲሆን ክለባችን አዲስ አበባን በማሸነፍ ድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ክለብ champion በመሆን የሁለት ዋንጫ ባለቤት ሆኖዋል እንዲሁም የክለባችን ተጫዋች አሸናፊ አለማየዉ ቡድናችን ዉጤታማ እንዲሆን ትልቁን ሚና በመጫወት የዉድድሩ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተሸልሞል።

19/09/2025

The final match of play hard play fair pro camp nation tournament in Addis Ababa Ethiopia Today our team played 3 different games and we beat all three teams and we are number one in east 💯let’s go jr dire baller ⛹️‍♂️

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ሰልጣኞች በjaint of Africa የሚዘጋጅ የሶስት ቀን የbasketball skill ስልጠናና sales marketing and entrepreneurship በመማርና ...
27/08/2025

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ሰልጣኞች በjaint of Africa የሚዘጋጅ የሶስት ቀን የbasketball skill ስልጠናና sales marketing and entrepreneurship በመማርና በመሰልጠን የቅርጫት ኳስ ስፖርትን ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ ይገኛል

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ  ተጫዋቾች በሜዳ ላይ
03/08/2025

የድሬ ታዳጊ ቅርጫት ኳስ ተጫዋቾች በሜዳ ላይ

02/08/2025
30/07/2025
"ናፍቆት ድሬን" የቅርጫት ኳስ ውድድር  ተጀመረ። 4ኛው ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት  የቅርጫት ኳስ ውድድር በብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተጀምሯል።
30/07/2025

"ናፍቆት ድሬን" የቅርጫት ኳስ ውድድር ተጀመረ።

4ኛው ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቅርጫት ኳስ ውድድር በብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ተጀምሯል።

30/07/2025

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when jr.Dire Ballers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category