Dire Kenema Sport Club Official

Dire Kenema Sport Club Official ይህ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ኦፊሻል የፌስቡክ ገፅ ነው?

ድሬዳዋን በመወከል የተወዳደሩት አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ!አቶ ቢኒያም በትምህርት ፣ በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ አሻራ ያሳ...
27/07/2026

ድሬዳዋን በመወከል የተወዳደሩት አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ!

አቶ ቢኒያም በትምህርት ፣ በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ አሻራ ያሳረፉ ሲሆን፣ በተለይም የብስክሌት ስፖርትን ከታች ጀምሮ ለማሳደግ፣ ታዳጊዎችን ለማብቃት ፣ ውድድሮችን ለማዘጋጀት እና ዘርፉን በዲጂታል መረጃ ለማገልገል ያደረጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።

“ዘመናዊ አሰራር ፥ ጥራት ያላቸውን ክለቦች ማዘመን ፥ በሀገራችን ብስክሌት ውስጥ ለውጥ ማምጣት እና የውጤት ታሪክ መገንባት ራዕያችን ነው!" ያሉት አቶ ቢኒያም የኢትዮጵያን የብስክሌት ደረጃ አሁን ካለበት ከፍ የማድረግ ዕቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።

መልካም የስራ ዘመን እኒዲሆንላቸው ተመኘን!

ባለፉት ሁለት አመታት ከቡድናችን ጋር ቆይታ የነበረው ታላቁ አማካይ መስዑድ መሐመድ ጫማውን ሰቅሏል።ከትናንት በስቲያ ጫማውን መስቀሉን ያሳወቀው አመለ ሸጋው መስዑድ ከ21 ዓመት ቆይታ ቡኃላ ...
01/07/2026

ባለፉት ሁለት አመታት ከቡድናችን ጋር ቆይታ የነበረው ታላቁ አማካይ መስዑድ መሐመድ ጫማውን ሰቅሏል።

ከትናንት በስቲያ ጫማውን መስቀሉን ያሳወቀው አመለ ሸጋው መስዑድ ከ21 ዓመት ቆይታ ቡኃላ ዛሬ ቡድናችን ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ሲጫወት የመጨረሻ የእግር ኳስ ጨወታውን አድርጓል።

የክለባችን ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ቡድንም ከጨወታ መጠናቀቅ ቡኃላ ለመስዑድ ሽልማት አበርክቷል።

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጨወታው ተጠናቀቀድሬዳዋ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ 57' አስራት ቱንጆ   | 36' መሪሁን መስቀለ 82' አብዲሳ ጀማል
01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጨወታው ተጠናቀቀ

ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ

57' አስራት ቱንጆ | 36' መሪሁን መስቀለ
82' አብዲሳ ጀማል

01/07/2026

ጎል!
ድሬዳዋ ከተማ
82' አብዲሳ ጀማል

82' ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አርባምንጭ ከተማ

01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

75' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ

57' አስራት ቱንጆ | 36' መሪሁን መስቀለ

01/07/2026

ጎል!
ድሬዳዋ ከተማ
57' አስራት ቱንጆ

57' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ

01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

46' ድሬዳዋ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

36' መሪሁን መስቀለ

01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዕረፍት

ድሬዳዋ ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

36' መሪሁን መስቀለ

01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

35' ድሬዳዋ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

01/07/2026

38ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

25' ድሬዳዋ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

Address

Dire Dawa

Telephone

+251915437728

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Kenema Sport Club Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dire Kenema Sport Club Official:

Shortcuts

Share