04/12/2025
የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የሆኑት ክቡር ኮምሽነር አለሙ መገራ ቃል በገቡልን መሰረት የትጥቅ ድጋፍ ሙሉ ክፍያውን መከፈሉን የሚገልፅ ደረሰኝ ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ድርጅት እንደደረስን ለማሳወቅና ክቡር ኮምሽነርን በድጋሚ ለማመስገን እንወዳለን
ክቡር ኮምሽነር በደጋፊዎቻችንና በክለቡ ስም ከልብ እናመሰግናለን