25/05/2026
የጉዞ ጥሪ ለድሬደዋ ከተማ ደጋፊዬችና ወዳጆች
የድሬደዋ ከተማ እስፖርት ክለብ ቢሮ ነፃ ትራንስፖርት ስላዘጋጀ መላዉ የክለባችን ደጋፊዬችና ወዳጆች ክለባችን ያለበትን የመዉረድ ስጋት ለመቅረፍ የፊታችን ሀሙስ ከቅዱስ ጊዎርጊስ ጋር የሚያደርገዉን ተጠባቂ ጨዋታ አዳማ በመገኘት ለክለባችን ደጀን እንሁን።
ለተጓዝ ደጋፊዬች የመመዝገቢያ ቦታ
ፍፁም እስቱዲዬ ከሳሚ መናፈሻ ጎን
ለበለጠ መረጃ +251 906655511