Qafira Kokob

Qafira Kokob Kefira football team located in the bustling city of Dire Dawa, Ethiopia.

05/12/2025

የድሬደዋ ትልቁ እና ውዱ ክለባችን ከነማ ከሀያ 20 ዓመት በታች የሆኑትን ለመመልመል ስለሚፈልግ በዕለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በኮንጎ ሜዳ ተገኝታችሁ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ በ...
09/10/2025

የድሬደዋ ትልቁ እና ውዱ ክለባችን ከነማ ከሀያ 20 ዓመት በታች የሆኑትን ለመመልመል ስለሚፈልግ በዕለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በኮንጎ ሜዳ ተገኝታችሁ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንገልፃለን

lagahare gebaaf Dabruu Hin Dandeenyee  1-2
07/10/2025

lagahare gebaaf Dabruu Hin Dandeenyee
1-2

 #ለገሃሬ ወይስ  #አዲጋላየፊታችን ማክሰኞ  ሁለት ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ማለፋቸውን ያረጋገጡ ክለቦች  #ለገሃሬ እና  #አዲጋላ አሁን ፊታቸውን ጉዞ ወደ ዋንጫ ለማድረግ የግድ አን...
05/10/2025

#ለገሃሬ ወይስ #አዲጋላ

የፊታችን ማክሰኞ ሁለት ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ማለፋቸውን ያረጋገጡ ክለቦች #ለገሃሬ እና #አዲጋላ አሁን ፊታቸውን ጉዞ ወደ ዋንጫ ለማድረግ የግድ አንድ ክለብ አንዱን አስቀርቶ ለዋንጫ ማለፍ ግዴታ ውስጥ ናቸው

ለገሃሬ ወይስ አዲጋላ?
ይህን ከባድ ፍልሚያ የቀፊራ ኮከብ ፔጅ በቀጥታ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ እንደሚያደርስ ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን።

ማክሰኞ ጠዋት 2:00
ድሬ ዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

Address

Dire Dawa

Telephone

+251902505891

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafira Kokob posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category