Axum Sport

Axum Sport አክሱም ስፖርት የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ስፖርት ዜ?

🚨ሰበር ዜና🚨የአብስራ ተስፋዬ የባህርዳር ከነማ ተጫዋች መሆኑን ባህርዳር በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አሁን ይፋ አድርገዋል!
21/07/2022

🚨ሰበር ዜና🚨

የአብስራ ተስፋዬ የባህርዳር ከነማ ተጫዋች መሆኑን ባህርዳር በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አሁን ይፋ አድርገዋል!

ጁቬንቱስ በቀጣዩ የውድድር ዓመት ከሜዳቸው ውጪ የሚጠቀሙትን ማልያ በይፋ አስተዋውቀዋል ⚫️
21/07/2022

ጁቬንቱስ በቀጣዩ የውድድር ዓመት ከሜዳቸው ውጪ የሚጠቀሙትን ማልያ በይፋ አስተዋውቀዋል ⚫️

ጁሌስ ኩንዴ በቀጣዬቹ 48 ሰዓታት በ ቼልሲ የ ህክምና ምርመራ ያረጋል  ሲቪያ እና ቼልሲ በ 55 ሚ ዩሮ የ ዝውውር ገንዘብ ከ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።The Sunአዲስ አዳጊው ኖቲንግሃም ፎ...
21/07/2022

ጁሌስ ኩንዴ በቀጣዬቹ 48 ሰዓታት በ ቼልሲ የ ህክምና ምርመራ ያረጋል ሲቪያ እና ቼልሲ በ 55 ሚ ዩሮ የ ዝውውር ገንዘብ ከ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
The Sun
አዲስ አዳጊው ኖቲንግሃም ፎረስት አስካሁን ለ ዝውውር 90 ሚ ፓ አውጥተዋል በቀጣይ ጄሴ ሊንጋርድንም ለማስፈረም አቅደዋል።

ማንችስተር ሲቲ ለማርክ ኩከሬላ ያቀረቡትን ጥያቄ ብራይተኖች ውድቅ ካደረጉ ቡሀላ ፔፕ ጋርድዮላ የሰጠው አስተያየት

“ንግግር ላይ ነን፣ ካልተሳካ እንኳ ብዙ አማራጭ አለን... ካንሴሎ፣ ወጣቱ ዊልሰን ኢስብራንድ፣ አኬም በዛ ቦታ መጫወት ይችላል።"

“ሀላንድ? አንዴ ወደ ፊትነሱ ከተመለሰ ቡሀላ የሚያቆመው አይኖርም።"

21/07/2022

ማንችስተር ሲቲ ለማርክ ኩከሬላ ያቀረቡትን ጥያቄ ብራይተኖች ውድቅ ካደረጉ ቡሀላ ፔፕ ጋርድዮላ የሰጠው አስተያየት

“ንግግር ላይ ነን፣ ካልተሳካ እንኳ ብዙ አማራጭ አለን... ካንሴሎ፣ ወጣቱ ዊልሰን ኢስብራንድ፣ አኬም በዛ ቦታ መጫወት ይችላል።"

“ሀላንድ? አንዴ ወደ ፊትነሱ ከተመለሰ ቡሀላ የሚያቆመው አይኖርም።"

እንደ   ዘገባ ማርቲን ብሬዝዌይት በአለማችን ላይ ካሉት ሀብታም አትሌቶች አንዱ ነው ሲል ጠቅሷል። 💰 የባርሴሎናዉ ተጫዋች በዩናይትድ ስቴትስ በሪል እስቴት ውስጥ ያለውን 250 ሚሊዮን ዩሮ ...
10/07/2022

እንደ ዘገባ ማርቲን ብሬዝዌይት በአለማችን ላይ ካሉት ሀብታም አትሌቶች አንዱ ነው ሲል ጠቅሷል። 💰

የባርሴሎናዉ ተጫዋች በዩናይትድ ስቴትስ በሪል እስቴት ውስጥ ያለውን 250 ሚሊዮን ዩሮ ጨምሮ በርካታ ኩባንያዎች አሉት ፣ በፈረንሳይ እና በስፔን ውስጥም የልብስ ብራንድ እና ምግብ ቤትም አለዉ።

ዴምቤሌ ኮንትራት ከባርሴሎና ማደሱን ተከትሎ ሪፊንሃ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገውን ዝውውር የበለጠ እየዘገየ ነው ።
10/07/2022

ዴምቤሌ ኮንትራት ከባርሴሎና ማደሱን ተከትሎ ሪፊንሃ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገውን ዝውውር የበለጠ እየዘገየ ነው ።

10/07/2022

ኢትዮጵያ ቡና ተመስገን ዳናን አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም በእጅጉ ተቃርቧል!

ተመስገን ዳና በኢትዮጵያ እግርኳስ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው እግርኳስ አዋቂ ማሰልጠን የጀመረው ከታዳጊዎች ጀምሮ ስለሆነ የወጣቶች አቅም የማውጣት ትልቅ አቅም ያለው ለኢትዮጵያ ቡና የሚመጥን አሰልጣኝ ነው!
ፊል ፎደን በሳምንት £150,000 ደሞዝ የሚያስገኝለትን የመጀመሪያ ኮንትራት ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

ሲቲ ለኮከብ ተጫዋቹ ያቀረበውን የ6 አመት ኮንትራት ወደ 200,000 ፓውንድ ሳምንታዊ ደሞዝ ከፍ ያደረጉ ሲሆን በቅርቡ ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።

©ዴይሊ ስታር
ራሂም ስተርሊንግ ዛሬ በለንደን የህክምና ምርመራውን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል እስከ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈርማል በቅርቡ ዝውውሩ ይፋ ይደረጋል ።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🎖

ማንቸስተር ዩናይትዶች የፍራንክ ዲዮንግ ዝውውር ካልተሳካ ሊያንድሮ ፓሬዲስን እንደ አማራጭ አድርገው ማስፈረም ይፈልጋሉ!
Lequipe🥇

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Axum Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share