Dilla Sport ዲላ ስፖርት

Dilla Sport ዲላ ስፖርት ስፖርትን በቅርበት

አርሰናል ማክስ ዳውማንን በውሰት ለመስጠት በሩን ክፍት አደረገ!​የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እና ክለቡ የ16 አመቱን ድንቅ ታዳጊ ማክስ ዳውማን በቂ የመጀመሪያ ቡድን የመሰለፍ እድል ...
19/09/2026

አርሰናል ማክስ ዳውማንን በውሰት ለመስጠት በሩን ክፍት አደረገ!

​የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እና ክለቡ የ16 አመቱን ድንቅ ታዳጊ ማክስ ዳውማን በቂ የመጀመሪያ ቡድን የመሰለፍ እድል ካላገኘ በውሰት ውል ለሌላ ክለብ አሳልፈው ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል።

​🔴 የቅርብ ጊዜ ብቃቱ፡ ታዳጊው ዳውማን በቅርቡ አርሰናል ኢፕስዊችን 4 ለ 2 በረታበት የካራባኦ ካፕ ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል።

​🔴 የአርቴታ እቅድ፡ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እንደተናገሩት የክለቡ ፍላጎት፣ የታዳጊው እድገት እና የሚያገኘው የጨዋታ ደቂቃ ታይቶ በየስድስት ወሩ ሁኔታው እንደሚገመገም ገልጸዋል።

​🔴 የጃክ ዊልሼር ፍላጎት፡ የሉተን ታውን አሰልጣኝ ጃክ ዊልሼር ታዳጊውን በውሰት ወደ ክለባቸው ለማስገባት ከአርቴታ ጋር ንግግር ማድረጋቸው ተ ዘግቧል።

​🔴 የዝውውር ሁኔታው፡ ዳውማን ታህሳስ 22 (ዲሴምበር 31) 17 አመት የሚሞላው በመሆኑ፣ የጥር ዝውውር መስኮት ሲከፈት በውሰት የመልቀቅ እድል ይኖረዋል።

​🎙️ አርቴታ ሲናገር፡ "ለማንኛውም አማራጭ ዝግጁ መሆን አለብን፤ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ትኩረታችን እዚሁ እንዲቆይ እና በቡድኑ ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንዲፈጥር ማድረግ ነው"

(ምንጭ፡ ESPN)

​👀 የእናንተ አስተያየት፡ ማክስ ዳውማን በውሰት ቢሄድ ይሻላል ወይስ አርሰናል ውስጥ ቢቆይ? ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩን!

ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/gidfc

‎ቼልሲ  በብሬንትፎርድ 3ለ0 ተሸነፈ‎‎⏱️ ተጠናቀቀ‎🔴 ብሬንትፎርድ 3 - 0 ቼልሲ 🔵‎⚽️61' ጄይደን አንቶኒ‎⚽️82' ኢጎር ቲያጎ‎⚽️90+4' ፋቢዮ ካርቫልሆ
18/09/2026

‎ቼልሲ በብሬንትፎርድ 3ለ0 ተሸነፈ

‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🔴 ብሬንትፎርድ 3 - 0 ቼልሲ 🔵
‎⚽️61' ጄይደን አንቶኒ
‎⚽️82' ኢጎር ቲያጎ
‎⚽️90+4' ፋቢዮ ካርቫልሆ

በዚህ የውድድር ዘመን በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከቼልሲ በላይ ብዙ ግብ የተቆጠረበት አንድም ክለብ የለም። ብሉሶቹ እስካሁን ባደረጓቸው ጨዋታዎች 12 ግቦችን ያስናገዱ ሲሆን፣ ይህም በሊጉ የከ...
18/09/2026

በዚህ የውድድር ዘመን በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከቼልሲ በላይ ብዙ ግብ የተቆጠረበት አንድም ክለብ የለም።

ብሉሶቹ እስካሁን ባደረጓቸው ጨዋታዎች 12 ግቦችን ያስናገዱ ሲሆን፣ ይህም በሊጉ የከፋው የመከላከል ዘገባ አድርጎታል!

ጄደን አንቶኒ  ለአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሯል!​ይህ ድንቅ ግብ ቡድኑን ከታላቁ ቼልሲ በላይ መሪ ማድረግ ችሏል። የስታዲየሙ ድባብ በአንቶኒ አስደናቂ ግብ ምክንያት በደስታ ተናው...
18/09/2026

ጄደን አንቶኒ ለአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥሯል!

​ይህ ድንቅ ግብ ቡድኑን ከታላቁ ቼልሲ በላይ መሪ ማድረግ ችሏል።

የስታዲየሙ ድባብ በአንቶኒ አስደናቂ ግብ ምክንያት በደስታ ተናውጧል! ⚽🔥

የታሪክ ገፅ ማሻሻያ! 💯​በ98 ጨዋታዎች ብቻ 100 የቡንደስሊጋ ግቦች! ⚽🔥 ​ሃሪ ኬን የጀርመን ቡንደስሊጋ የ100 ግቦች በማስቆጠር አዲስ የክብር ምዕራፍ ከፈተ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 👑 ​ይህንን ...
18/09/2026

የታሪክ ገፅ ማሻሻያ! 💯

​በ98 ጨዋታዎች ብቻ 100 የቡንደስሊጋ ግቦች! ⚽🔥

​ሃሪ ኬን የጀርመን ቡንደስሊጋ የ100 ግቦች በማስቆጠር አዲስ የክብር ምዕራፍ ከፈተ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 👑

​ይህንን ድንቅ ታሪክ ለመስራት ከእሱ በፊት ከነበሩት ማንኛውም ተጫዋቾች በሙሉ በ25 ጨዋታዎች በፍጥነት በመገስገስ ነው

የእንግሊዛዊው አጥቂ የጀርመንን ምድር ተመችቶት የጎል ታሪኮችን ዳግም መፃፍ አሁንም አላቆመም! 👑🔴

መልካም 49ኛ የልደት በዓል ለዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ድንቅና የማይረሳው  ታሪክ — ሮናልዶ ናዛሪዮ! 🇧🇷🎂​የእግር ኳስ ጥበቡን፣ ፍጥነቱንና ግብ የማስቆጠር ክህሎቱን በሜዳ ላይ በተግባር ያ...
18/09/2026

መልካም 49ኛ የልደት በዓል ለዓለም የእግር ኳስ ታሪክ ድንቅና የማይረሳው ታሪክ — ሮናልዶ ናዛሪዮ! 🇧🇷🎂

​የእግር ኳስ ጥበቡን፣ ፍጥነቱንና ግብ የማስቆጠር ክህሎቱን በሜዳ ላይ በተግባር ያሳየው

ይህ ብራዚላዊ ድንቅ ተጫዋች በእግር ኳስ ዘመኑ ያስመዘገባቸው አስደናቂ ስታቲስቲኮች፡

​👕 ያደረጋቸው ጨዋታዎች፦ 598
⚽️ ያስቆጠራቸው ግቦች፦ 392
🅰️ ለግብ የሆኑ ኳሶች (አሲስት)፦ 116
🌟 በጠቅላላው በግቦች ላይ የነበረው ቀጥተኛ ተሳትፎ (G/A)፦ 508

​እውነተኛው "Phenomenon" (ድንቁ) ሮናልዶ! 🇧🇷🔥

ቶማስ ቱከል ይፋ ባደረጉት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ በጥሪው ሳይካተቱ የቀሩት ተጫዋቾች ዝርዝር ይህንን ይመስላል፦​በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ፦​❌🤕 ዲን ሄንደርሰን​❌🤕 ዳን በ...
18/09/2026

ቶማስ ቱከል ይፋ ባደረጉት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ በጥሪው ሳይካተቱ የቀሩት ተጫዋቾች ዝርዝር ይህንን ይመስላል፦

​በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ፦
​❌🤕 ዲን ሄንደርሰን
​❌🤕 ዳን በርን
​❌🤕 ጄድ ስፔንስ
​❌🤕 ጆን ስቶንስ

​በስብስቡ ውስጥ ያልተካተቱ፦
​❌ ሪስ ጄምስ
​❌ ጆርዳን ሄንደርሰን
​❌ ኖኒ ማዱኤኬ
​❌ አይቫን ቶኒ
​❌ ኦሊ ዋትኪንስ
​❌ ፊል ፎደን
​❌ ሃሪ ማጉዋየር
​❌ አዳም ዋርተን
​❌ ሞርጋን ጊብስ-ዋይት
​❌ ጃሮድ ቦዌን
​❌ ሉክ ሾው

​📌 የእነዚህ ኮከቦች አለመካተት በስብስቡ ጥራትና በቱከል የመጀመሪያ ስልት ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ የሚያሳድር ይመስላችኋል? አስተያየትዎን ያጋሩን!

ሳዲዮ ማኔ ለአገሩ ሌላ ታላቅ ታሪክ ሊሰራ ነው! 🇸🇳⚽️​የሴኔጋሉ  ኮከብ ሳዲዮ ማኔ በሜዳ ውስጥ በሚያሳየው ድንቅ ብቃት ብቻ ሳይሆን፡ በትውልድ መንደሩ ባምባሊ በሚያደርጋቸው አበራች የበጎ ...
18/09/2026

ሳዲዮ ማኔ ለአገሩ ሌላ ታላቅ ታሪክ ሊሰራ ነው! 🇸🇳⚽️

​የሴኔጋሉ ኮከብ ሳዲዮ ማኔ በሜዳ ውስጥ በሚያሳየው ድንቅ ብቃት ብቻ ሳይሆን፡ በትውልድ መንደሩ ባምባሊ በሚያደርጋቸው አበራች የበጎ አድራጎትና የልማት ስራዎች የብዙዎችን ልብ ማረኩን ቀጥሏል።

​አሁን ደግሞ በ11.7 ቢሊዮን የሴኤፍኤ ፍራንክ (19.5 ሚሊዮን ዶላር) ወጪ "SM10 AGRO" የተሰኘ ግዙፍ የግብርና-ኢንዱስትሪ ፓርክ በትውልድ ስፍራው ሊገነባ መሆኑ ተበስሯል።

​ይህ ታላቅ ፕሮጀክት ምን ይዟል?

​የስራ እድል፡ ለቀጣናው አርሶ አደሮችና ህብረት ስራ ማህበራት ትልቅ ድጋፍ በመሆን ከ1,000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቀጥተኛ የስራ እድል ይፈጥራል።

​መሰረተ ልማት፡ 4 ዘመናዊ የማቀናበሪያ ክፍሎችን፣ የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል እና የሰራተኞች መኖሪያ ቤቶችን ያካትታል።

​የአምራችነት ትኩረት (የማንጎ ውጤቶች)፡
🥭 ማንጎን ለውጭ ሀገር ኤክስፖርት ማዘጋጀት
🥭 የማንጎ ፑሬ (ልስላሴ) ምርት
🧈 የማንጎ ቅቤ (Mango Butter) ማምረት
🍃 የደረቀ ማንጎ (Dried Mango) ማዘጋጀት

​የፕሮጀክቱ ግንባታ 18 ወራትን የሚወስድ ሲሆን፡ የመሰረተ ድንጋዩ ነገ ሴፕቴምበር 19 ቀን 2026 ይጣላል! 🏗️

​ሳዲዮ ማኔ ከእግር ኳስ በላይ ለወገኑ የደረሰ እውነተኛ የጀግንነት ምሳሌነቱን ዳግም አረጋገጠ! 👏❤️

ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/gidfc

ራያን ቸርኪ 🇫🇷  በዚህ በያዝነው የውድድር አመት​⚽️⚽️⚽️ 3 ግቦች🎯🎯 2 ግብ የሆኑ ኳሶች (አሲስት)​🔥 በአጠቃላይ በ 5 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል!ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👉h...
18/09/2026

ራያን ቸርኪ 🇫🇷

በዚህ በያዝነው የውድድር አመት

​⚽️⚽️⚽️ 3 ግቦች
🎯🎯 2 ግብ የሆኑ ኳሶች (አሲስት)

​🔥 በአጠቃላይ በ 5 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል!

ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/gidfc

ጁሊያን አልቫሬዝ ወኪሉን ሊቀይር ነው!​አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ የካታላኑን ክለብ ባርሴሎና የመቀላቀል ትልቅ ፍላጎት አለው። ይህን ሕልሙን እውን ለማድረግም የእግር...
17/09/2026

ጁሊያን አልቫሬዝ ወኪሉን ሊቀይር ነው!

​አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ የካታላኑን ክለብ ባርሴሎና የመቀላቀል ትልቅ ፍላጎት አለው።

ይህን ሕልሙን እውን ለማድረግም የእግር ኳስ ዘመኑ ከተጀመረ አንስቶ አብሮት የዘለቀውን ወኪሉን ፈርናንዶ ሂዳልጎን ለመሸኘትና በአዲስ ወኪል ለመተካት እያሰበ እንደሚገኝ ተሰምቷል።

​[ምንጭ፡ Onda Cero]

ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/gidfc

Address

Dilla

Telephone

+251976686694

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla Sport ዲላ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category