Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ

Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ Welcome to the Official page of Dessie City Sport Club!!!
ይህ የደሴ ከተማ ይፋዊ ገፅ ነዉ!!!
ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!! Our aim to join ethiopian premier league!!!

RIP...ፍሪዙ 😢😢😢የደሴ ከተማ ቀንደኛ ደጋፊ መሃመድ አደም/ፍሪዙ/ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል።ክለባችን በሄደበት እየተጓዘ የሚደግፍ ነበር ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለ...
22/05/2026

RIP...ፍሪዙ 😢😢😢
የደሴ ከተማ ቀንደኛ ደጋፊ መሃመድ አደም/ፍሪዙ/ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል።ክለባችን በሄደበት እየተጓዘ የሚደግፍ ነበር ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።

🔝አማኑኤል ግዛቸው [ቺፓ] ወደ ከፍታ ጉዞ 🔝.......የከፍተኛ ሊጉ ከፍተኛ ግብ አግቢ በመሆን ያጠናቀቀው አጥቂያችን አማኑኤል ቺፓ በቅርቡ ለትልቅ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ይፈርማል። አማኒ መ...
16/05/2026

🔝አማኑኤል ግዛቸው [ቺፓ] ወደ ከፍታ ጉዞ 🔝.......
የከፍተኛ ሊጉ ከፍተኛ ግብ አግቢ በመሆን ያጠናቀቀው አጥቂያችን አማኑኤል ቺፓ በቅርቡ ለትልቅ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ይፈርማል። አማኒ መዳረሻህ ገና ነው ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናይሃለን በርታልን 👏👏👏

ዳንኤል አያሌው [አረብ] የኛን እርዳታ ይፈልጋል!................✔በድንቅ ችሎታው ያልተዝናና የደሴ ልጅ አለ ብየ አላምንም ከከተማው አልፎ በብዙ ክለቦች መጫወት የቻለው ዛሬ የእኛን...
14/05/2026

ዳንኤል አያሌው [አረብ] የኛን እርዳታ ይፈልጋል!................
✔በድንቅ ችሎታው ያልተዝናና የደሴ ልጅ አለ ብየ አላምንም ከከተማው አልፎ በብዙ ክለቦች መጫወት የቻለው ዛሬ የእኛን እገዛ ይፈልጋል።
✔መቼም ህይወት ሁሌም ጉዞ ነች ።
የከፍታና የዝቅታ .. የመውጣትና የመውረድ ..
የማግኘትና የማጣት .. የመደሰትና የማዘን
በአጠቃላይ የብዙ ነገሮች ጥርቅም ውቅያኖስ ነች ።
✔ትላንት በአጨዋወቱና በድንቅ ተሰጥዖው የብዙዎችን ልብ ያሸነፈው ዳንኤል አያሌው (አረቦ) ዛሬ ላይ ህይወት በተወሰነ መልኩ እንደከበደችው የትላንቱ የሜዳ ላይ የኳስ አርቲስት ፥ ዛሬ ኑሮ እሱ ባቀደውና በወደደው መንገድና ልክ ሳይሆን እሷ ባስገደደችው መንገዷ ላይ አስገድዳ ይዛው እየተጓዘች እንደሆነ የቅርብ ወዳጆቹ በአደባባይ ለመናገር ተገደዋል ።
✔ያ ትላንት በማራኪ አጨዋወቱ ለብዙ የስታዲየም ታዳሚዎች ደስታን የሰጠው ድንቅ አማካይ ዛሬ ኑሮ የእሱን ደስታውን በጥቂቱ ወስዳበታለች ። ዳንኤል አያሌው (አረቦ) አሁን በዚህ ወቅት የብዙዎችን ድጋፍ የሚሻበትና የሚፈልገበት አስገዳጅ ወቅት ላይ ይገኛል።
✔ አሁን ካለበት ሁኔታና ችግር እንዲወጣም ዛሬ በደሴ የሚገኙ ባለመልካም ልብ ወዳጆቹ እሱን ለማገዝ በጎ ስራዎችንም ጀምረዋል ።
✔ገንዘብ በማሰባሰብ የሚሰራውን ስራ ለማስተካከል እንዲሁም በተጨማሪ ደግሞ ወደ ስልጠናው ዓለም እንዲመጣም ጭምር በአጠቃላይ ግን አሁን ከደረሰበት ችግርና መቆዘም ለማውጣት እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል ።
✔የእግር ኳስ ቤተሰቡም ይሄንን የቀድሞ ድንቅ ባለተሰጥዖ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በጋራ እንድናግዘው በማለትም ጥሪያችንን ለእግር ኳስ ቤተሰቡ አቅርበናል።
✔እሱን ለመርዳት የተቋቋመው ኮሚቴም በጋራ የተከፈቱትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር (አካውንት) አስቀምጠዋል ።
👉 አካውንቱም ፦
1000766170971
Mesfin Shumet & Abdella Eshetu
በሚል የተከፈተ ነው !

👉 ትላንት በእግሮቹ ውብ ቀለምን እየቀለመ ደስታ ለሰጠን ኮከብ ፥ እኛ ደግሞ ዛሬ በልባችን ፥ በአእምሮአችንና በእጃችን አለንልህ እንበለው ።

💪 አጥቂው አማኑኤል ግዛቸው /ቺፓ/ በከፍተኛ ሊጉ 10 ግብ በማግባት የ2018 የውድድር ዓመት ኮከብ ግብ አግቢ መሆን ችሏል።
07/05/2026

💪 አጥቂው አማኑኤል ግዛቸው /ቺፓ/ በከፍተኛ ሊጉ 10 ግብ በማግባት የ2018 የውድድር ዓመት ኮከብ ግብ አግቢ መሆን ችሏል።

✌የደረጃ ጨዋታውን በድል አጠናቋል!✔ ክለባችን ደሴ ከተማ ከየካ ክ/ከተማ ጋር የነበረውን ጨዋታ በአማኑኤል ቺፓ ብቸኛ ጎል አሸንፏል።ከዚህ በኋላ የፌደሬሽኑን ውሳኔ እንጠብቃለን።✔ አጥቂው አ...
07/05/2026

✌የደረጃ ጨዋታውን በድል አጠናቋል!
✔ ክለባችን ደሴ ከተማ ከየካ ክ/ከተማ ጋር የነበረውን ጨዋታ በአማኑኤል ቺፓ ብቸኛ ጎል አሸንፏል።ከዚህ በኋላ የፌደሬሽኑን ውሳኔ እንጠብቃለን።
✔ አጥቂው አማኑኤል ግዛቸው /ቺፓ/ በከፍተኛ ሊጉ 10 ግብ በማግባት የውድድር ዓመቱ ኮከብ ግብ አግቢ መሆን ችሏል።
ምንጊዜም ደሴ ከተማ!!!

ከዛሬው ጨዋታ ላይ 📷 Pic of the Day!Legend ምግባር ተስፋዬLegend ዮናታን በትረ
02/05/2026

ከዛሬው ጨዋታ ላይ 📷 Pic of the Day!
Legend ምግባር ተስፋዬ
Legend ዮናታን በትረ

✔ የቀድሞ የወሎ ምርጥ እና የድሬዳዋ ምርጥ ተጨዋቾች በዚህ ሰአት በደሴ ሆጤ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታ እያደረጉ ሲሆን በርካታ ተመልካችም ስታዲየም በመገኘት ጨዋታውን እየተመለከቱ ነው።
02/05/2026

✔ የቀድሞ የወሎ ምርጥ እና የድሬዳዋ ምርጥ ተጨዋቾች በዚህ ሰአት በደሴ ሆጤ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታ እያደረጉ ሲሆን በርካታ ተመልካችም ስታዲየም በመገኘት ጨዋታውን እየተመለከቱ ነው።

ለክለባችን እጅግ ወሳኝ ዜና!✌✔ 3 ክለቦች ይደጉ ወይስ ?ለሚለው ሀሳብ ለመወያየት ፌደሬሽኑ አሁን ባሳወቀው መሰረት "እሁድ ሚያዚያ 25 ሊደረጉ የነበሩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማጠቃለያ ጨ...
30/04/2026

ለክለባችን እጅግ ወሳኝ ዜና!✌
✔ 3 ክለቦች ይደጉ ወይስ ?ለሚለው ሀሳብ ለመወያየት ፌደሬሽኑ አሁን ባሳወቀው መሰረት "እሁድ ሚያዚያ 25 ሊደረጉ የነበሩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የማጠቃለያ ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝመዋል። የጨዋታዎቹ መርሐ ግብር በቀጣይ የሚገለጽም ይሆናል።" ብሏል።

✌✌✌ ወሳኝ ጨዋታ!✔ ክለባችን ደሴ ከተማ ከምድብ "ሀ" 2ኛ ደረጃ ይዞ ከጨረሰው ከየካ ክ/ከተማ ጋር ለ3ኛ ደረጃነት ጨዋታውን ያደርጋል።✔ ይህንን ጨዋታ አሸንፈን መጠበቅ ይኖርብናል ፌደሬሽ...
28/04/2026

✌✌✌ ወሳኝ ጨዋታ!
✔ ክለባችን ደሴ ከተማ ከምድብ "ሀ" 2ኛ ደረጃ ይዞ ከጨረሰው ከየካ ክ/ከተማ ጋር ለ3ኛ ደረጃነት ጨዋታውን ያደርጋል።
✔ ይህንን ጨዋታ አሸንፈን መጠበቅ ይኖርብናል ፌደሬሽኑ 3 ቡድኖች ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያድጋል ካለ የሚያልፈው የዚህ ጨዋታ አሸናፊ ነው።
✔ ሁሌም ከክለባችን ጎን በመቆም ብርታት ለምትሆኑን ድንቅ ደጋፊዎች ክብር ይገባችኋል።
ድል ለደሴ ከተማ!!!

አበረታቱት!!!አዲሱ ኮከብ - አማኑኤል ግዛቸው [ቺፓ]✔ በክለባችን ደሴ ከተማ ከተስፋ ቡድን ጀምሮ በፍጥነት እያደገ እስከ ዋናው ቡድን እየተጫወተ የሚገኘው አጥቂው አማኑኤል ግዛቸው በዘንድሮ...
23/04/2026

አበረታቱት!!!
አዲሱ ኮከብ - አማኑኤል ግዛቸው [ቺፓ]
✔ በክለባችን ደሴ ከተማ ከተስፋ ቡድን ጀምሮ በፍጥነት እያደገ እስከ ዋናው ቡድን እየተጫወተ የሚገኘው አጥቂው አማኑኤል ግዛቸው በዘንድሮው ከፍተኛ ሊግ ውድድር 9 ጎል በማግባት በቀዳሚነት እየመራ ይገኛል።
✔ ከዚህም በተሻለ ከፍታ መገኘት ስለምትችል ጠንክረህ ስራ ✌✌✌ይቀጥላል ቺፓ በርታ።

Address

Www. Facebook. Com/dessiekenema
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Ketema Sport Club ደሴ ከተማ ስፖርት ክለብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category