Omega sport

Omega sport ስለ ሁሉም ሊግ ሚዘገብበት ፣ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ሚተላ?

የጄምስ ሮድሪጌስ ዝውውር !ኮሎምያዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ጄምስ ሮድሪጌዝ በሊቨርፑል ጎዳና ላይ ለአድናቂዎቹ ፊርማውን ሲያኖር ታይቷል ።ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አሊያም በጥቂት ቀናት ለመርሲ...
06/09/2020

የጄምስ ሮድሪጌስ ዝውውር !

ኮሎምያዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ጄምስ ሮድሪጌዝ በሊቨርፑል ጎዳና ላይ ለአድናቂዎቹ ፊርማውን ሲያኖር ታይቷል ።

ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አሊያም በጥቂት ቀናት ለመርሲሳይዱ ክለብ በይፋ ፊርማውን እንደሚያኖር ተገልጿል ።

sport

✔ ቼልሲ ካይ ሃቬርትዝን ከባየርሊቨርኩሰን በ £71M የአምስት ዓመት ኮንትራት አስፈርሞታል ።• ጀርመናዊው በጀርመን ቡንደስሊጋው በ 118 ጨዋታዎች 36 ጎሎችን በማስቆጠር 25 ለጎል የሚሆኑ...
05/09/2020

✔ ቼልሲ ካይ ሃቬርትዝን ከባየርሊቨርኩሰን በ £71M የአምስት ዓመት ኮንትራት አስፈርሞታል ።

• ጀርመናዊው በጀርመን ቡንደስሊጋው በ 118 ጨዋታዎች 36 ጎሎችን በማስቆጠር 25 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቾ ማቀበል ችሏል ።

• ኬፓ አሪዛባላጋ 2018 ላይ ከአትሌቲክ ቢላባዎ በ £71.6M ከፈረመ በኋላ ይህ ሁለተኛው የቼልሲ ውድ ዝውውር ነው ።

“በሱ ዕድሜ ካሉት የዓለማችን ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ። ስለዚህ እኛ ቼልሲ ውስጥ ስለተገኘ በጣም ደስተኞች ነን”

“እሱ አስደሳች ፣ ባለተሰጥኦ ነው ። ሲዝኑ ከመጀመሩ በፊት ሙያውን እና ጥራቱን ወደ ስብስቡ መጨመር ስለቻልን እኛ ደስተኞት ነን” በማለት የቼልሲዋ ዳይሬክተር ሜሪና ግራኖቭስካያ ተናግራለች ።

• ሃቬርትዝ በሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ስር በክረምቱ ሰባተኛ ፈራሚ ነው ።

• የፊት መስመር ተጫዋቹን እና የሀገሩን ልጅ ቲሞ ዌርነር ፣ አማካይ ሃኪም ዚዬች ፣ ተከላካዮች ዜቪየር ምቡያምባ ፣ ማላንግ ሳር ፣ ቤን ቺልዌል እና ቲያጎ ሲልቫን በመከተል ስታምፎርድ ብሪጅ ደርሷል ።

• ከሊቨርኩሰን አካዳሚ ተመረቀ ። ሃቬርትዝ ባለፈው ሲዝን በ 45 ጨዋታዎች 18 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ። ይህ ባለሙያ ተጫዋች ፊት ለፊት ላይም መጫወት ይችላል ። ለሀገሩ ጀርመን ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች አንድ ጎል ማስቆጠር ችሏል ።

• ቼልሲ በ 2020/21 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሲዝን ሰኞ መስከረም 14 [ እ.ኤ.አ ] ከሜዳው ውጭ ብራይተንን ይገጥማል ።

like &share sport

05/09/2020
⚽ ሃሙስ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውር እና ሌሎችም አጫጭር የእግርኳስ ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ  ላይክ፣ ኮመንትና ...
03/09/2020

⚽ ሃሙስ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ የዝውውር እና ሌሎችም አጫጭር የእግርኳስ ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
────────────────────────────
▷ የዶን ቫን ደ ቤክ ዝውውር ይፋ ያደረጉት ማንቸስተር ዩናይትዶች አሁን ሰግሞ ያቋረጡትን የጃደን ሳንቾ ዝውውር ድርድር ሊመለሱበት ተዘጋጅተዋል። የተጭዋቹን የወኪል ክፍያ እና ደሞዙን ወኬጪዎች እያሰሉ ሲሆን፣ ለቦሩሲያ ዶርትመንዶች ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ አቅርበው ድርድር ማድረግ ይጀምራሉ። ድርድሩ ከተጀመረ በኃላ ደግሞ ሳንቾ ለዶርትመንዶች ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ሊነግራቸው ተዘጋጅቷል። (skysports)

────────────────────────────
▷ ሦስቱም ወገኖች ተጭዋቹ፣ ዩናይትዶች እና ዶርትመንዶች የሳንቾ ዝውውር በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ይፈልጋሉ። በዝውውሩ ላይ ከስምምነት እንደሚደርሱም ሦስቱም አካላት ያምናሉ። ዝውውሩ የመሆን ጥሩ እድል አለው። (Jamie Jackson)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች በቲያጎ አልካንትራ ዝውውር ላይ ወደ ድርድር እንዲገቡ የተደረጉት በባየር ሙኒክ ግፊት ነው። ሙኒኮች የሊቨርፑል ዝውውር ጥያቄ ላይ ተፎካካሪ ገዢ ክለብ በመፍጠር ዋጋው ላይ አድቫንቴጅ መያዝ ፈልገዋል። ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ምንም እንኳን ቲያጎን ቢያደንቀውም ከዶኒ ቫን ደ ቤክ ፊርማ በኃላ ሌላ አማካይ የማስፈረም ፍላጎት የለውም። አሁን ጀደን ሳንቾ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማው ነው። (espn)

────────────────────────────
▷ በክሪስ ስሞሊንግ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና ሮማ መሃከል የሚደረገው ድርድር ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። ዝውውሩ ከ€20m + €5m ድረስ ይፈጃል። (Fabrizio Romano)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች ዳኒ ሴባሎስን እና ገብርኤል ማጋልሄሽን ካስፈረሙ በኃላ አሁንም በዝውውር መስኮቱ ትልቅ ዝውውር ለመፈፀም ገበያ ላይ ናቸው። የሚካኤል አርቴታ ቀዳሚ ቀጣይ የዝውውር ኢላማ የአትሌቲኮ ማድሪዱ ጋናዊ አማካይ ቶማስ ፓርቴይ ነው። (mirror)

────────────────────────────
▷ አርሰናል እና ፒኤስዤዎች በሄክቶር ባለሪን ዝውውር ዙሪያ ድርድር እያደረጉ ነው። አርሰናሎች የ25 አመቱን ስፔናዊ ተከላካይ ማቆየት ቢፈልጉም ትክክለኛ የመሸጫ ዋጋ ከቀረበላቸው ግን ይለቁታል። (David Ornstein)

────────────────────────────
▷ ቤለሪን አዲስ ፈተናን ለመጋፈጥ ዝግጁ ነው። ስፔናዊው ተከላካይ የሚለቅ ከሆነ ለቀሪ የአርሰናል ዝውውር ኢላማዎች ስኬት ቁልፍ ሚና የሚኖረው ይሆናል። የአርሰናሎች የቶማስ ፓርቴይ ዝውውር ፍላጎት እንዳለ ነው፣ የሊዮኑ አማካይ ሁሴም አዋር ዝውውር ንግግርም እንዳለ ነው። (David Ornstein)

────────────────────────────
▷ ሆኖም ሊዮኖች ለፈረንሳዊው አማካያቸው ሁሴም አዋር ዝውውር አርሰናሎች ከ£43.2m በላይ ሂሳብ እንዲከፍሏቸው ይፈልጋሉ። (Jon LeGossip)

────────────────────────────
▷ አዲሱ የባርሴሎና አለቃ ሮናልድ ኪውማን የሊቨርፑሉን አማካይ ጂዎርጂንዎ ዊናልድረምን በተከፈለው መስዋዕት ሁሉ በመክፈል እንዲያስፈርሙላቸው ይፈልጋሉ። (ESPN)

────────────────────────────
▷ ፒኤስዤዎች የ 21 አመቱን ፈረንሳዊ የአርሰናል አማካይ ማቲዮ ጎንዲዚን እድል አላቸው
like&share

ገራሚ የተቆረጡ የፊልም ትእይንቶች የሚያገኙበት subscribe subscribesubscribe subscribe
21/05/2020

ገራሚ የተቆረጡ የፊልም ትእይንቶች የሚያገኙበት
subscribe subscribe
subscribe subscribe

21/05/2020
Follow follow
18/05/2020

Follow follow

🔲 || የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ይሮፓ ሊግ መመለሻ ቀን. . .👉 || አብዛኛው የአውሮፓ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታውሳል ባሳለፍነው ቅዳሜም የጀርመን ቡንደስሊጋ ፈር ቀዳጅ በመሆን ሊጉን ...
18/05/2020

🔲 || የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ይሮፓ ሊግ መመለሻ ቀን. . .

👉 || አብዛኛው የአውሮፓ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታውሳል ባሳለፍነው ቅዳሜም የጀርመን ቡንደስሊጋ ፈር ቀዳጅ በመሆን ሊጉን በዝግ ስታድዮሞች ጀምሯል።

👉 || የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ይሮፓ ሊግ ውድድሮች መቼ እንደሚጀምሩ እስካሁን በውል የታወቀ ነገር የለም ::

👉 || ሆኖም ግን የUEFA ፕሬዝደንት የሆኑት አሌክሳንደር ሳፋሪን ለቢን ስፓርት በሰጡት ቃለመጠይቅ ላይ ውድድሮቹን እስከ መጪው ነሀሴ ለማጠናቀቅ ማቀዳቸውን የተናገሩ ሲሆን በተለይ ደግሞ የጀመርመን ቡንደስሊጋ መጀመር ለእግር ኳሱ አለም ትልቅ ተስፋን የሰጠ እና ሌሎች ውድድሮችም ከተቋረጡበት እንደሚጀምሩ ተስፋ የሰጠ መሆኑን ገልፀዋል።

omega SporSportz Bonanza

Address

Dessie

Telephone

+251966088376

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omega sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Omega sport:

Share

Category