Muba_rieax ሙባ እሪላክስ

Muba_rieax ሙባ እሪላክስ muba relax ዩቲዩብ ቻናል subscribe ያርጉ

https://youtu.be/1p95aStu5WU
23/06/2022

https://youtu.be/1p95aStu5WU

ሚስት እና ልጁን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለዉ ሰዉነራቁት ፎቶ በመልቀቅ 14 አመት አስርቅጣት የተፈረደበት ወጣት ጉዳይtelegram muba relaxYouTube muba relaxTik tok muba relax🔴መቀላቀል እንዳትረሱ🔴 Compute...

Rip
13/06/2022

Rip

 የአርቲስት ዳዊት ነጋ የቀብር ስነስርዓት ነገ ሰኔ 7 ቀን 204 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን እንደሚፈፀም ታውቋል።አርቲስት ዳዊት ነጋ በህይ...
13/06/2022



የአርቲስት ዳዊት ነጋ የቀብር ስነስርዓት ነገ ሰኔ 7 ቀን 204 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን እንደሚፈፀም ታውቋል።

አርቲስት ዳዊት ነጋ በህይወት ሳለ " ካሌብ ሾው ' በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ቃለመጠይቅ በሰጠበት ወቅት ለወጣቶች ያስተላለፈው መልዕክት ፦

" ... ስኬት አጠገብህ ነው ያለው። በጣም ሩቅ መስሎ የሚታያችሁ ፣ በጣም ጨለማ መስሎ የሚታያችሁ ነገር ከናተ ጋር ነው ያለው።

ለምንም ነገር መሸነፍ የለብህም። ማንም ሰው የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል በእኔ መማር አለበት።

እኔ ትልቅ ነገር ሰርቼ ሳይሆን በአቅሜ የምችለውን ነገር እየሰራው ነው፤ ቢያንስ ትላንት የምተኛበት ቤት አልነበረኝም፤ ለረጅም ጊዜ የእራት መብያ እንኳን አልነበረኝም እንደኔ ያጣ ኢትዮጵያዊም ያለ አይመስለኝም።

ተስፋ አልቆርጥም። አንድ ጊዜ ሰው ሆናለሁ ብዬ አልሸነፍም ነበር። የ200 ብር የቤት ኪራይ መክፈል ሲያቅትህ አስበው ...

ወጣቱ በእኔ እንዲማር እፈልጋለሁ። የሚፈልገውን ስራ ዶክተር ፣ መሃንዲስ ሊሆን ይችላል የፈለገውን አይነት ሞያ ያለው ሰው እኔ ሰርቼ እቀየራለሁ ብሎ እራሱን ማሳመን አለበት ፤ ከዛ ለራሴ ሆኜ ለሀገሬ ፣ ለህዝቤ ሆናለሁ ብሎ ማሰብ አለበት ፤ ተስፋ ካልቆረጠ ማንም ሰው ምንም ማደረግ ይችላል። "

Ethiopia 👏👏👏
10/06/2022

Ethiopia 👏👏👏

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የግብጽ አቻቸውን 1 ለ ዐ እየመሩ ነው
🇪🇹 1 🇪🇬 0
⚽️ ዳዋ ሁቴሳ 21'

33' ዋሊያዎቹ 2ኛ ጎል አሰቆጥረው ተሻረባቸው

ዓባይ ቲቪን በማህበራዊ ገጾች ይከተሉ!
ቴሌግራም https://t.me/Abbay_Media
ዩትዩብ https://www.youtube.com/c/AbbayMedia/

23/05/2022

ከቴሌኮም አገልግሎት ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ጥቆማ ሲኖርዎ ከታች ያሉትን ቁጥሮች በማስቀደም የደረስዎትን መልእክት ወደ 9090 በነፃ በመላክ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ትብብር ያድርጉ!
✅ ከውጭ ሀገር የሚደወሉ ጥሪዎች በሀገር ውስጥ ቁጥር ሲቀበሉ 1ን በማስቀደም
✅የማያውቁት የውጭ ሀገር ጥሪ ምልክት (Missed Calls) ሲያገኙ 2ን በማስቀደም
✅የማያውቁት ሰው ገንዘብ፣ ካርድ ወይም የሞባይል ጥቅል እንዲልኩለት ካግባባዎት 3ን በማስቀደም
✅የማጭበርበር መልእክት ከደረስዎ 4ን በማስቀደም
✅የማያውቁት ሰው የቴሌብር ቁጥር እና የይለፍ ቃሎን ከጠየቅዎት 5ን በማስቀደም
✅ለሌሎች የማጭበርበር ጥቆማዎች 6ን በማስቀደም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ጥቆማዎን ያድርሱን።

Address

Akesta
Dese

Telephone

+251966708292

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muba_rieax ሙባ እሪላክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muba_rieax ሙባ እሪላክስ:

Shortcuts

Share

Category