ደምበጫ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት Dembecha wereda health office/

ደምበጫ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት Dembecha wereda health office/ Effort for public health.

28/08/2026
በደምበጫ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የየጨረቃ ጤና ጣቢያ ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት በተደረገለት የገንዘብ ድጋፍ የፅዱ ተቋም ግንባታ ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ስራው ሲጠ...
15/07/2026

በደምበጫ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የየጨረቃ ጤና ጣቢያ ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ም/ቤት በተደረገለት የገንዘብ ድጋፍ የፅዱ ተቋም ግንባታ ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ስራው ሲጠናቀቅ ተቋሙ ፅዱና ለህሙማን የተመቸ ከመሆኑም ባሻገር የጤና ጣቢያውን ደምበኞች ቁጥር ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል።።
#የደምበጫወረዳጤናፅቤት

‎ የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰፊው እየተሰራ እንደሆነ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ገለፀ።‎‎በምዕራብ ጎጃም ዞን የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት  እንደገለፀው በበጀት ዓመቱ የ...
12/07/2026

‎ የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰፊው እየተሰራ እንደሆነ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ገለፀ።
‎
‎በምዕራብ ጎጃም ዞን የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት እንደገለፀው በበጀት ዓመቱ የዜጎች በጎ ፈቃድን በሰፊው ለመተግበር ዕቅድ አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል።
‎
‎በበጀት ዓመቱ ከሚተገበሩት የጤና ተቋማት የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ የሆነው ነፃ የህክምና አገልግሎት በንቅናቄ ተጀምሯል ሲሉ የወረዳው ጤና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ በልስቲ ዳኛቸው ተናግረዋል።
‎
‎የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደተቋም ተጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት አቶ በልስቲ የወባ መራቢያ ውሃ የያዙ ቦታዎችን የማፋሰስ ስራ ጭምር እየተሰራ እንደሆነ ገልፀዋል።
‎
‎የጨረቃ ጤና ጣቢያ ቀድሞ ወደ ተግባሩ ገብቷል ያሉት ሃላፊው በሌሎች ጤናጣቢያዎችም ጅምር ስራዎች አሉ ነው ያሉት።

13/06/2026
06/06/2026
06/06/2026
""ህፃናት ከፖሊዮ በሽታ ነፃ ሆነው የማደግ መብት አላቸው""እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ያሉ ሁሉም የወረዳችን ህፃናት እንዲከተቡ የትኛውም ሰብአዊ ፍጡር እንዲደግፍ ጥሪ እናስተላልፋለን #የደ...
24/03/2026

""ህፃናት ከፖሊዮ በሽታ ነፃ ሆነው የማደግ መብት አላቸው""
እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ያሉ ሁሉም የወረዳችን ህፃናት እንዲከተቡ የትኛውም ሰብአዊ ፍጡር እንዲደግፍ ጥሪ እናስተላልፋለን
#የደምበጫወረዳጤናጽፈትቤት

Address

Dembech'a
4875

Telephone

+251587730028

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደምበጫ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት Dembecha wereda health office/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share