East gojjam zone sport

East gojjam zone sport Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from East gojjam zone sport, Stadium, arena & sports venue, debre markos, Debre Mark'os.

20/02/2015
20/02/2015

የመላዉ ምስ/ጎ ዞን የት/ቤቶች ስፖርታዊ ዉድድር በ24/05/2007ዓ.ም በ18 ወረዳዎች በ 9 የተለያዩ የስፖርት አይነቶች በደማቅ ስነ-ስርአት በይፋ ተጀምሯል፡፡
የመላዉ ምስ/ጎ/ዞን የት/ቤቶች ስፖርታዊ ዉድድር በ24/05/2007ዓ.ም እስከ 1/06/2007ዓ.ም በደ/ማርቆስ ከተማ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን በዚህ ዉድድር በኦሎምፒክ ስፖርቶች ና በፓራሊምፒክ ስፖርቶች አሸናፊዎች ዋንጫቸዉን ተረክበዋል፡፡ በመሆኑም በኦሎምፒክ ስፖርቶች 1ኛ ደ/ማርቆስ 2ኛ ደባይ 3ኛ ስናን በፓራሊምፒክ ስፖርቶች 1ኛ ደ/ማርቆስ 2ኛ ቢቡኝ በመሆን ዋንጫዉን ወስደዋል፡፡ ዉድድሩም በ 1/06/2007ዓ.ም ተጠናቋል፡፡

20/02/2015

የመላዉ አማራ የት/ቤቶች ዉድድር ከ6/62007ዓ.ም እስከ 15/06/2007ዓ.ም በደ/ማርቆስ ከተማ ይካሄዳል፡፡
የመላዉ አማራ የት/ቤቶች ዉድድር አርብ የካቲት 6 /6/2007ዓ.ም በደማቅ የመክፈቻ ስነ-ስርአት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በዚህ ስፖርታዊ ዉድድር ከ11 ዞኖች የመጡ ተወዳዳሪዎችን የሚያካትት ሲሆን በ14 የስፖርት አይነቶች ዉድድሩ ይካሄዳል፡፡

Address

Debre Markos
Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when East gojjam zone sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share