የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ

የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ ፈጣን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ግጥምያ መረጃ ገፅ

እግር ኳስ አንዳንድ ጊዜ ጭካኔዋ ይበዛል... መላ አካላቸውን፣ ነፍስና ስጋቸውን ለቡድናቸው አሳልፈው የሰጡ ጀግኖች በሰሩት ትንሽ ስህተት ወይም በሳቱት ፍፁም ቅጣት ምት  ዋንጫ ሲያጡ ማየት ...
31/05/2026

እግር ኳስ አንዳንድ ጊዜ ጭካኔዋ ይበዛል... መላ አካላቸውን፣ ነፍስና ስጋቸውን ለቡድናቸው አሳልፈው የሰጡ ጀግኖች በሰሩት ትንሽ ስህተት ወይም በሳቱት ፍፁም ቅጣት ምት ዋንጫ ሲያጡ ማየት የእግር ኳስ አንዱ ጨካኝ ገፅ ነው... ዛሬም በማጋሌሽ ፔናሎቲ መሳት ይህ ስሜት ነው የተሰማኝ...

በየሳምንቱ ሜዳ ላይ ስወድቅና ሲነሳ፣ እያንዳንዱን ኳስ በደረቱና በግንባሩ ሲመልስ፣ ከኃላ ተነስቶ ግቦችን ሲያስቆጥር ፣ መከላከያውን መስመር ሲመታ ፣ ለማሊያ ያለውን ፍቅርና ታማኝነት ያለስስት ሲሰጥ ተመልክቻለው... ለዛም ነው በቻምፒየንስ ሊጉ ፍፃሜ ላይ የሳተው ፍፁም ቅጣት ምት እሱን ዝቅ ሊያደርግህ አይችልም ብዬ በኩራት ምናገረው...

ዛሬ ያንጠባጠበው የእንባ ዘለላ የሱን ፔናሊቲ መሳት ሳይሆን ለክለቡ ያለውን ጥልቅ ፍቅር ነው የሚመሰክረው... አሁንም እሱ የአርሰናል የልብ ምትና እውነተኛው ጀግናቸው ነው...

በኩራት ቀና በል ጋብሬል 🙏

30/05/2026

እንኳንም ማጋሌሽ ሳተው! ማርያምን! በሱ ትክሻ ነው እዚህ የደረስነው።

እድለኛው ክለብ አሸንፏል። ቀጣይ ሲዝን እንገናኝ 👍

30/05/2026

1 to 1 ሆኖ አበደ!

30/05/2026

ኧረ ሳያልቅ አትጨፍሩ 😭

የጋቢ ፐርፎርማንስ 👌🏽በምንፈልገው ሰዓት ሁሌም የማያሳፍረን👏🏽👏🏽👏🏽
30/05/2026

የጋቢ ፐርፎርማንስ 👌🏽

በምንፈልገው ሰዓት ሁሌም የማያሳፍረን👏🏽👏🏽👏🏽

30/05/2026

ወገኖች አጭር ጥያቄ -Ethiopia ብቸኛ ሆኖ ይጫወትብን ።እረ ጎበዝ አማራጭ ባለሃብቶች ወደገበያ ግቡልን!!
ኢትዮማ ልጅ የላትም!!

30/05/2026

የዛሬው ሌላ ነው ወላሂ

ምንጊዜም Arsenal

30/05/2026

ድል ድል ይሸተናል
💪 Arsenal ❤❤❤

 #እነበላዋለን
30/05/2026

#እነበላዋለን

Address

Debre Birhan
Debre Birhan
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category