Ab New Generation kick boxing,wushu & Mixed Martial Art Club

Ab New Generation kick boxing,wushu & Mixed Martial Art Club this page created mainly arranged for the expanding and creating strong in body and also matured you

  በትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣በኢትዮጵያ ወዳጆችና በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ #በማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ደምቃ አረፈደች።
02/01/2022

በትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣በኢትዮጵያ ወዳጆችና በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ #በማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ደምቃ አረፈደች።

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለውድ የክለባችን ተማሪዎች እንኳን ለአዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የፍቅር፣የሰላም፣የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን!!
11/09/2021

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ለውድ የክለባችን ተማሪዎች እንኳን ለአዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ ዓመት የፍቅር፣የሰላም፣የአንድነት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን!!

02/04/2021

Kick boxing training for promising beginner students

አድዋን በአንኮበር ቤተ መንግስት
04/03/2021

አድዋን በአንኮበር ቤተ መንግስት

የመጀመሪያ ምዕራፍ የጉብኝት ፕሮግራም አድዋን በአንኮበር ቤተ መንግሥት
04/03/2021

የመጀመሪያ ምዕራፍ የጉብኝት ፕሮግራም አድዋን በአንኮበር ቤተ መንግሥት

04/03/2021
ኒው ጄኔሬሽን ማርሻል አርት ማሠልጠኛ ማዕከል 7/06/2013ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ አልዩ አምባ ከተማ ተማሪዎቹን በታላቅ ድምቀት አስመርቋል ።
17/02/2021

ኒው ጄኔሬሽን ማርሻል አርት ማሠልጠኛ ማዕከል 7/06/2013ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ አልዩ አምባ ከተማ ተማሪዎቹን በታላቅ ድምቀት አስመርቋል ።

18/12/2020

ማስታወቂያ
የኢቲዮጵያ ዉሹ ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ ክልል ዉሹ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከታህሳስ/2013 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች ላይ በመዘዋወር የዳን ፈተና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ይሰጣል ፡፡ የዳን ፈተናው ከ1ኛ ጀምሮ አስከ አራተኛ ደረጃ የሚሠጥ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የምትገኙ ስፖርተኞች በአሰልጣኞቻችሁ አማካኝነት /በኩል/ ኦሮሚያ ውሹ ፌዴሬሽን በስልክ በመደወልና እና በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለፈተናው የሚያበቁ መስፈርቶች
1ኛ ደረጃ ዳን
- ከቢጫ ጀምሮ እስከ ጥቁር ቀበቶ የጨረሰበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል
- 1ኛ ደረጃ ዳን ለመፈተን እድሜ 14 እና ከዛ በላይ
- አሰልጣኝ መሆን ለሚፈልጉ እድሜ 18 እና ከዛ በላይ
የሚፈተነው የፈተና ዓይነት
- በተግባር ቻንቹዋን፤ከጀል እና ብሮድ ስዋርድ እንዲሁም የንድፈሃሳብ ፈተና
2ኛ ደረጃ ዳን
- 1ኛ ደረጃ ዳን ከተፈተነ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆነው
- የ1ኛ ደረጃ ዳን ሰርተፊኬት መረጃ ማቅረብ የሚችል
የሚፈተነው የፈተና ዓይነት
- በተግባር ናንቹዋን፤ ስፒር እና ሎንግስዋርደ እንዲሁም የንድፈሃሳብ ፈተና
3ኛ ደረጃ ዳን
- 2ኛ ደረጃ ዳን ከወሰደ ሶስት አመት የሞላው እና ከዚያ በላይ የሆነው
- የ2ኛ ደረጃ ዳን ሰርተፊኬት መረጃ ማቅረብ የሚችል
የሚፈተነው የፈተና ዓይነት
- ታይቺቹዋን፤ናንገን እና ናንዳኦ እንዲሁም የንድፈሃሳብ ፈተና
4ኛ ደረጃ ዳን
- 3ኛ ደረጃ ዳን ከወሰደ አራት አመት የሞላው እና ከዚያ በላይ የሆነው
- የ3ኛ ደረጃ ዳን ሰርተፊኬት መረጃ ማቅረብ የሚችል
የሚፈተነው የፈተና ዓይነት
- የፈጠራ አርት/ኢኖቬሽን/፤ ጥናታዊ ፅሁፍ እንዲሁም ስላዘጋጀው ፅሁፍ ገለፃ ማድረግ ይሆናል
ክፍያን በተመለከተ
- ለ1ኛ ደረጃ ዳን ከነመመዝገቢያ----- 1200 ብር
- ለ2ኛ ደረጃ ዳን ከነመመዝገቢያ----- 1500 ብር
- ለ3ኛ ደረጃ ዳን ከነመመዝገቢያ----- 1900 ብር
- ለ4ኛ ደረጃ ዳን ከነመመዝገቢያ----- 2200 ብር
፡-ምዝገባውንበተመለከተ ከላይ የተገለፁትን መስፈርት የሚያሟሉ ተፈታኞች ለመፈተን በቅድሚያ ስማቸውን ወደ ኦሮሚያ ዉሽ ፌዴሬሽን መቢከተለው ቁጥር 0913294281/0912066166 በመደወል ማስመዝገብ ያለባቸው ሲሆን እንደተመዘገቡ ከታች በተገለፀው የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን የሂሳብ ቁጥር በሚፈተኑት ደረጃ ልክ ተገቢውን ክፍያ በማስገባት በፈተናው እለትና ቦታ ያስገቡበትን የባንክ ስሊፕ በመያዝ ለፈተናው መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
የኢትዮጵያ ዉሹ ፌዴሬሽን የሂሳብ ቁጥር
1000097583149 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ማሳሰቢያ፤- ክፍያን በተመለከተ በባንክ ያላስገባ ተፈታኝን የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን
ለበለጠ መረጃ 0911673538/0913618715 እንዲሁም 0912084935 ደውሎ
መጠየቅ ይቻላል፡፡

HAPPY WORLD JUDO DAY
29/10/2020

HAPPY WORLD JUDO DAY

👊👊አንጋፋው ክለባችን በዘንድሮው አመት በሚካሄዱ ውድድሮች በቦክስ እና በውሹ ስፖርቶች ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ክለባችን ይለያል ዘወትር በስራ ሰዓት ወደ ክለባችን በመምጣት ልዩነታ...
28/10/2020

👊👊አንጋፋው ክለባችን በዘንድሮው አመት በሚካሄዱ ውድድሮች በቦክስ እና በውሹ ስፖርቶች ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ክለባችን ይለያል ዘወትር በስራ ሰዓት ወደ ክለባችን በመምጣት ልዩነታችን ውበታችን ውበታችን ስራችን መሆኑን ይገንዘቡ !! "በስሜት ሳይሆን በዕውቀት እናሠለጥናለን"

Address

Debre Berhan

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ab New Generation kick boxing,wushu & Mixed Martial Art Club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category