Habtie GYM

Habtie GYM This site is designed to give you information about Taekwondo, Boxing and Fitness. . Please enjoy your journey through our page! So Like us!

It has the programs needed for kids and adults to cultivate self-discipline and to be successful in life.

29/01/2025

ሀብቴ ጅም
ደ/ማ
ሰውነት ግንባታ ለምትፈልጉ
0909360707
0913290727

Call now to connect with business.

25/01/2025

ሀብቴ ጅም
ደ/ማ
ቦክስ መስራት ለምትፈልጉ
0913290727
0909360707

23/11/2024
23/11/2024
ሀብቴ ጅም ፨  ሀብቴ ጅም ፨  ሀብቴ ጅም ፨ ውብ እና ፅዱ በሆነው አዳራሻችን በዘፈቀደ ሳይሆን በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ፣ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የሚሰጡ ስልጠናዎች1. ኤሮቢክስ ( ጤናን ለ...
23/11/2024

ሀብቴ ጅም ፨ ሀብቴ ጅም ፨ ሀብቴ ጅም ፨

ውብ እና ፅዱ በሆነው አዳራሻችን በዘፈቀደ ሳይሆን በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ፣ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የሚሰጡ ስልጠናዎች
1. ኤሮቢክስ ( ጤናን ለመጠበቅ ፣ ለስኳር፣ ለግፊት፣ ለአስም፣ ለነርቭ ፣ ለወገብ እና ለጉልበት ህመም)
2. ሰውነት ግንባታ (ኪሎ ለመጨመር እና ለቅርፅ)
3. ቦክስ (ራስን ለመከላከል እና ለውድድር)
4.ቴኳንዶ ለህፃናት ( ለአካል እና ስነልቦና ግንባታ ከ7 እስከ 15 ዓመት )

አድራሻ
ሀዲስ አለማየሁ አደባባይ ፊት ለፊት ሀጅ አደም ህንፃ 3ኛ ፍቅ
0913290727

07/08/2022

የደ/ማ ከተማ የጤና እና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ነሀሴ1/2014 ዓ.መ እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተጠናቅቋል

የደ/ማ ከተማ የጤና እና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ነሀሴ1/2014 ዓ.መ እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተጠናቅቋል
07/08/2022

የደ/ማ ከተማ የጤና እና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ነሀሴ1/2014 ዓ.መ እንዲህ ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተጠናቅቋል

የኢትዮጽያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከሀምሌ 15 - 18 /2014 ዓ.ም በአዘጋጀው የውድድር ፑምሴ አሰልጣኞች ስሌጠና ላይ ተሳትፈን ተመልሰናል። ፑምሴን ለማሳደግ ጠንክረን እንሰራለን።
26/07/2022

የኢትዮጽያ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከሀምሌ 15 - 18 /2014 ዓ.ም በአዘጋጀው የውድድር ፑምሴ አሰልጣኞች ስሌጠና ላይ ተሳትፈን ተመልሰናል። ፑምሴን ለማሳደግ ጠንክረን እንሰራለን።

ከቤተሰብ ጋር ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ተሳልመን ስንመለስ
19/07/2022

ከቤተሰብ ጋር ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ተሳልመን ስንመለስ

Address

Debra Markos

Telephone

+251913290727

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtie GYM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habtie GYM:

Share